አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረ ብሄራዊነት የመኖር ምልክት የሆኑ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከገጠማቸው ችግር እንዲወጡ ሁሉንም አካላት ያሳተፈ ውይይት ማድረግ እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የፌደራሊዝም ምሁራን እንዳሉት፥ አሁን ላይ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በተዋሐደው ፓርቲ ሕገ ደንብ ላይ ተወያይቶ እንዲጸድቅ ለኢህአዴግ ምክር ቤት እንዲመራ ወስኗል። ላለፉት ሶስት ቀናት ሲወያይ የቆየው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ሦስት መሠረታዊ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአትሌቶች ማናጀሩ ሁሴን ማኪ ላይ የተላለፈው ቅጣት ወደ ገንዘብ መቀየሩን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ በዶሀው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ በማራቶን ውድድር የተሳተፉ አትሌቶች ከማገገሚያው ሶስት ወራት በፊት ውድድር እንዳያደርጉ…
ኃላፊነት የጎደላቸው ሚዲያዎች በተማሪዎች ላይ ስጋት እንዲያድር ተፅዕኖ እያሳደሩ መሆኑን ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡

አሳማኝ ምክንያት የለሽ ስጋት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያወከ መሆኑ ተገለጸ፡፡ (አብመድ) በምክንያት አልባ ስጋት የፀጥታ ችግር በሌለባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች ወደ ቤታቸው የመመለስ ፍላጎት እንዳሳዩ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ ኃላፊነት የጎደላቸው ሚዲያዎች በተማሪዎች ላይ ስጋት እንዲያድር ተፅዕኖ እያሳደሩ መሆኑንም ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል፡፡ የጎንደር…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት በሰላም እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ዞን የፀጥታ መምሪያዎች አስታውቀዋል። መምሪያዎቹ የፊታችን ረቡዕ የሚካሄደውን የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ አስመልክተው በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫውም ከጥቅምት…

ፀሓፊ ቢኒያም ነጋሽእ.ኤ.አ. ጥቅምት 27 2017 የካታሎኒያ ምክር ቤት ካታሎኒያ ነፃ አገር መሆኗን ያወጀበት ሥነ-ሥርዓት በትልልቆቹ የዓለም መገናኛ ብዙሀን በቀጥታ ጭምር የተላለፈ ነበር፡፡ ፓርላማው ይህን የመሰለ ቀልብ የሚይዝ ውሳኔ ያሳለፈው በአውራጃው ሥራ አስፈጻሚ የአንድ ወገን ውሳኔ በዚያው ወር መጀመሪያ ያካሄደውን…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ ሰው በማገት ወንጀል የተሳተፉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው በህግ እንዲቀጡ መደረጉን የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገስጥ አሳምናቸው በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ያለፈው ዓመት ግለሰቦች…