በሲዳማ ዞን የሚካሄደው የሕዝበ ውሳኔ ውጤት በሚቀጥለው ሐሙስ አመሻሽ ላይ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል

BBC Amharic : በሲዳማ ዞን የሚካሄደው የሕዝበ ውሳኔ ውጤት በሚቀጥለው ሐሙስ አመሻሽ ላይ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል ሲሉ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ገለጹ። ሰብሳቢዋ ዛሬ በሐዋሳ ከተማ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት የሕዝበ ውሳኔ ሂደቱ በመራጮች ምዝገባ ከተጀመረ…
ለአንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አንድ መርማሪ ብቻ ያለው የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የሰራተኞች የደሞዝ ክፍያ ፈተና ሆነበት

Ethiopian human rights boss battles scant resources (Reuters) የሰራተኞች ዝቅተኛ የደሞዝ ክፍያ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሥራውን በአግባቡ ለማከናወን ማነቆ እንደሆነበት አቶ ዳንኤል በቀለ ተናገሩ። ለአንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አንድ መርማሪ ብቻ ያለው ተቋም አዳዲስ ባለሙያዎችን ለመቅጠርም ሆነ የነበሩትን ለማቆየት የደሞዝ…
የሕወሓት አመራሮች ወደ መቐለ መመለሳቸው ተረጋግጧል።

የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) አመራሮች መካከል የተወሰኑት ወደ መቐለ መመለሳቸውን ዶይቼ ቬለ አረጋግጧል። ኢሕአዴግ በስብሰባ ምን ያክል የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላቱ እንደተሳተፉ ያለው ነገር የለም። DW : ኢሕአዴግ ሲዋሐድ የሚመራበት ፕሮግራም ለግንባሩ ምክር ቤት እንዲቀርብ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው መስማማቱን…