አገር የሆነች ቤተ ክርስቲያንን መጠበቅ የመንግሥት ግዴታ መሆኑን ማኅበረ ቅዱሳን አሳሰበ አገር የሆነችን እና አንድነትን ከነ ጥብዓቱ ጠብቃ ለትውልድ ያስረከበችን ቤተ ክርስቲያን መጠበቅ የመንግሥት ግዴታ በመሆኑ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በቤተ ክርስቲያን እና በምእመናን ላይ እየተፈጸመ ያለውን…
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ወደ የቤተሰቦቻቸው እየተመለሱ ነው።

ዘገባው የማኅበረ ቅዱሳን ነው። • የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ወደ የቤተሰቦቻቸው እየተመለሱ ነው። ••• በኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት በሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሚማሩ ተማሪዎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ጥቃት እየተባባሰ እና ሃይሞኖት ተኮር እየሆነ በመምጣቱ ተማሪዎች ከተመደቡባቸው ዩኒቨርስቲዎች ለቀው እየወጡ ነው፡፡ •••…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከ12 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት አደገኛ አደንዛዥ ዕፅ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። አደንዛዥ እፁ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በዓለም አቀፍ መንገኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በጉምሩክ ኢንተሊጀንስ ሰራተኞች፣ በኢንተር ፖል አባል…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2012 (ኤፍ .ቢ.ሲ) በአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ከ5ኛ-12ኛ ክፍል የርቀት ትምህርት ማስተግበሪያ መመሪያ እየተዘጋጀ መሆን የትምህርት ሜኒስቴር አስታወቀ። የርቀት ትምህርት መርሃ ግብር ከዚህ ቀደም በተለያዩ የመንግስትና የግል ድርጅቶች ሲተገበር የቆየ ቢሆንም፤ ወጥነት ባለው መልኩ በሀገር ደረጃ ለመተግባርና…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማህበር ለአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ስጦታ አበረከተ። ማህበሩ ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ፥ ምክትል ከንቲባው ህጻናትና እናቶችን በመደገፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ የካባ ስጦታ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከበጎ ፍቃደኛ ለጋሾች የሚገኙ የአይን ብሌኖችን ለመሰብሰብ መቸገሩን የኢትዮጵያ ዓይን ባንክ ገልጿል። የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ ከተቋቋመ ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ ከ2 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ህሙማን የአይን ብሌን ንቅለ ተከላ አከናውኗል። የአይን ባንክ ከአዲስ አበባ በተጨማሪም…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤጂንግ አሜሪካ በደቡባዊ የቻይና ባህር ላይ ሃይሏን ለማሳየት የምታደርገውን ጥረት እንድታቆም ጠየቀች። የቻይና የመከላከያ ሚኒስትር ዌይ ፈንግ ከአሜሪካው አቻቸው ማርክ ኤስፐር ጋር በጉዳዩ ላይ በዝግ መክረዋል። በዚህ ወቅትም አሜሪካ በአካባቢው…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሄራዊ የገበያ መረጃ አገልግሎት በ157 ወረዳዎች የሙከራ ስርጭት መጀመሩን የንግድ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ብሔራዊ የንግድ ስርዓትን የሚያዘምን፣ አርሶ አደሩን የምርቱ ተጠቃሚ የሚያደርግ እና አላስፈላጊ የሆነ የግብይትን ሰንሰለት የሚያሳጥር ብሔራዊ የገበያ መረጃ አገልግሎት በስልክ ቁጥር…