“በአማካሪ ስም የተቀመጡትን የህወሓት ካድሬዎችን በሙሉ አስወግጄ የክልሉ ተወላጅ ምሁራን እና ተወላጆች ቦታ እንዲይዙ አድርጌለሁ” አቶ ኦኬሎ አኳይ የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት (ኢፕድ) • ይህን በማድረጌና አዲስ መዋቅር በማበጀቴ ችግር ደርሶብኛል፡፡ መዋቅሩ ካድሬዎቹን በማንሳፈፉ በህወሓት ዘንድ ንዴት አስከተለ፤ ችግሩ እስከ…

የኢህአዴግ ውህደት በዋልታ ረገጥ እሳቤዎች ለተወጠረችው ኢትዮጵያ ወደ መካከል እንድትመጣ አማራጭ ይሆናል- ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ውህደት በዋልታ ረገጥ እሳቤዎች ለተወጠረችው ኢትዮጵያ ወደ መካከል እንድትመጣ አማራጭ እንደሚሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናግረዋል። ምክትል…

አዲሱ ውህድ ፓርቲ ብልጽግናን ለኢትዮጵያ በቁስ ብቻ ሳይሆን በሁለንተናዊ መስመር የሚያረጋግጥ ይሆናል- ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱ የኢህአዴግ ውህድ ፓርቲ ብልጽግናን ለኢትዮጵያ በቁስ ብቻ ሳይሆን በሁለንተናዊ መስመር የሚያረጋግጥ እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የኢህአዴግ…

Le point የተባለ የፈረንሳይ ታዋቂ የዜና ማእከል ዶ/ር አብይ አህመድ በሐምሌ 15 እ.ኤ.አ ከፈረንሳይ ሀገር የ $4 ቢልዮን ዶላር ጦር መሳርያ ግዢ ትዕዛዝ ሰነድ ይፋ አድርገዋል።(ሰነዱን ከታች ያገኙታል) ጠቅላይ ሚኒስተሩ 12 ራፋልና ሚራዥ የሚባሉ የጦር ጀቶች ፣ 18 ዘመናዊ ሄለኮፕተር…

DW : የአምቦ ዩኒቨርስቲ የተወሰኑ ተማሪዎች «ለደህንነታችን እንሰጋለን» በሚል ወደ ትውልድ ስፍራቸው እየተመለሱ እንደሆነ ተማሪዎች ተናገሩ። በወሎ ዩኒቨርስቲ በነበረ ግጭት ቆስሎ በህክምና ሲረዳ የቆየ አንድ ተማሪ ሕይወቱ ማለፉን የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። በአሶሳ ዩኒቨርስቲ ደግሞ ግጭት በመቀስቀስ የተጠረጠሩ…