መራጮችን ወደሚስጥር ክፍል ተከትሎ በመግባት በማስፈራራት፣ የሚመርጡትን ምልክት እንዲቀይሩ በማድረግ የምርጫ ሂደቱን ያስተጓጎለ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

(አቶ) ተስፋዬ ዳንጊሶ የተባሉ ግለሰብ የምርጫ ጣቢያ ውስጥ ሰልፍ የማስተባበር ስራ በመስራት ሽፋን መራጮችን ወደ ሚስጥር ክፍል ተከትሎ በመግባት በማስፈራራት፣ የሚመርጡትን ምልክት በማየት፣ ምልክቱን እንዲቀይሩ በመንገር ከዚያም ስማቸው ተጣርቶ አቤቱታ ሲቀርብ ስማቸውን በመደበቅ የምርጫ ሂደቱን ሲያስተጓሉ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል፡፡ በመሆኑም…

ዛሬ የሲዳማ ዞን፤ ክልል መሆን አሊያም በደቡብ ክልል ስር መቆየትን በተመለከተ ሕዝበ-ወሳኔ የሚከናወንበት ቀን ነው። መራጮች ከንጋቱ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው ድምፅ እየሰጡ ነው። ምርጫው እስከ ምሽት 12፡00 ሰዓት ይዘልቃል። ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች በሕዝበ-ውሳኔው ለመሳተፍ ተመዝግበዋል።…

BBC Amharic : ቅዳሜ ኅዳር 7/ 2012 ዓ.ም በተካሄደው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ግንባሩ ወደ ውህደት እንዲያመራ በአብላጫ ድምጽ ሲወሰን ስድስት የህወሓት ተወካዮች የተቃውሞ ድምጽ ሰጥተው ነበር። በቀጣዩ ቀን ዕሁድም በተካሄደው ስብሰባ ላይ የህወሓት አባላት ያልተሳተፉ ቢሆንም ከኢህአዴግ…