የአገራችን ሁኔታ ከድጡ ወደ ማጡ እየሄደ መሆኑን ስመለከት እንደ ሌሎች አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ልቤ በሐዘን ይሞላል፡፡ ዶ/ር ዓብይን እጅግ ተስፋ አድርገናቸው የነበረ ቢሆንም፣ ዙፋናቸው መርጋት ተስኖት በከባድ ማዕበል እንደተመታ መርከብ እየተንገጫገጨ ይገኛል፡፡ ለነገሩ አውቆ አበዶች በበዙበት ዘመን ዓብይ ብቻቸውን…

የናት ውለታዋ ባወሳ እወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ወላጅ እናት እኮ ፍፁም በመነፈሷ ልጇን ትወዳለች አብልጣ ከራሷ ዘጠኝ ወር በሆዷ ከዛም በጀርባዋ ጡታቷን እያጠባች እኔን ማሳደጏ ዘወትር ይሰማኛል የናቴ ድካሟ ጥራ በማሳደግ በሴትነት አቅሟ ♥ የናት ውለታዋ ባወሳ እወዳለሁ ደግነቷ…

ዛሬ ከሰዐት በኃላ ከአ.አ ዩኒቨርስቲ 6 ኪሎ ካምፓስ በየመግለጫዉ የማይጠፋ ኦብሳ የተባለ ነውጠኛ የጃዋር ቄሮ በግቢው ውስጥ ነውጥ ለማስነሳት ሲንቀሳቀስ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሎ ከግቢዉ አንጠልጥለዉ ወስደዉታል፡፡ 27 ሰዎች ታስረዋል። የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት/ባልደራስ በተደጋጋሚ ጊዜ የጠራቸውን ጋዜጣዊ…

የደምበጫ አጠቃላይ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ መሰናዶ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ እካሔዱ በምዕራብ ጎጃም ዞን ደምበጫ ከተማ የደምበጫ አጠቃላይ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ መሰናዶ ተማሪዎች በሀገሪቱ ባሉ ዩኒቨርስቲዎች በአማራ ተማሪዎች ላይ እየደረሰባቸው ያለውን እንግልት በመቃዎም ሰልፍ እያካሒደዋል፡፡ Dembecha zuria Communication ሰልፈኞች በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች…

በኢንዱስትሪ የበለጸጉት ሀገራትን ያካተተው ቡድን ሰባት ተብሎ የሚጠራው ስብስብ ተወካዮች ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት ከሚገኙ የተለያዩ አፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ወጣት አርሶ አደሮች ጋር በአዲስ አበባ ተወያይተዋል። ስብሰባውን በበላይነት ያስተባበረችው የቡድን ሰባት የወቅቱ ሊቀመንበር የሆነችው ፈረንሳይ ነች።…