የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ምክር ቤት ከሕዳር 11—12 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በፓርቲ ውሕደት፣ በፕሮግራምና ሕገ ደንብ ላይ በዝርዝር ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ኢሕአዴግ ሀገር መምራት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስኮች በርካታ…

ከውህድ ፓርቲው ምስረታና ቀጣይ ተግባራት ጋር በተያያዘ ህወሓት የለመደውን የበላይነት፣ ይሁንታና ስልጣን መልሶ ለማግኘት የተለያዩ ነገሮችን በመተግበር እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። እንደሚታወቀው የውህድ ፓርቲው ምስረታ እንደ ጣዖት የሚያመልኩት መለስ ዜናዊ በህይወት በነበረ ወቅት በተካሄዱት የኢህአዴግ ጉባኤዎች የተመከረበትና በራሳቸው በህወሓት ሰዎች ጥያቄው…