ብሩክ ሲሳይ ብዙዎቻችን አባል ላልሆንበትና ከዚህ ቀደም ዓይንህን ለአፈር ስንለው ለነበረው ፓርቲ ውህደትና የውስጥ ሽኩቻና ፍትጊያ ትኩረት ሰጥተን እንድንከታተለው ያደረገንና ውህደቱ እንዳሰቡት ይሳካ ዘንድ የተመኘነው በውስጠ ፓርቲያቸው ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት አልያም በማያገባን ጉዳይ ለማውራት ሳይሆን የፓርቲው 27 ዓመት ጉዞና አሰራር…

ብሩክ ሲሳይ የህውሃት ጭንቀት ለራሱ ወይስ ለትግራይ ክልል ህዝቦች? አልዋሃድም ማለቱ ለትግራይ ህዝብ ጥቅም ለማስጠበቅ እንዳልሆነ ይታወቃል፤ ህወሓት ለትግራይ ሕዝብ ቢጨነቅ ኖሮ ለ27 ዓመታት በግለሰብ ደረጃ የዘረፉትን ገንዘብ ትግራይ ላይ ቢያፈሱት እንዳለሙት ትግራይ ሲንጋፖር በሆነች ነበር። ለትግራይ ሕዝብ ቢጨነቁ ኖሮ…

ለሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ድምፅ ከሰጡ መራጮች ውስጥ 98 ነጥብ 5 በመቶ ሻፌታን መምረጣቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

ለሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ድምፅ ከሰጡ መራጮች ውስጥ 98 ነጥብ 5 በመቶ ሻፌታን መምረጣቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
Sidama becomes Ethiopia’s 10th regional state

Registered voters of Sidama referendum queued from the early hours to cast their votes on Wednesday November 20/2019 Ephream Sileshi Addis Abeba, November 23/2019 – The National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) announced today that the preliminary results of Sidama referendum…

የቀድሞ የፀረ ሽብር ህግ ሠለባዎች መንግስትን ሊከሱ ነው የቀድሞ የፀረ ሽብር ህግ ሠለባዎች ለደረሰባቸው የስነልቦና አካላዊና ማህበራዊ ጉዳት መንግስትን በፍ/ቤት ለመክሰስ ማቀዳቸውን አስታወቁ፡፡ በቁጥር 3 መቶ ያህል የሚሆኑት የቀድሞ የፀረ ሽብር ህግ ሠለባ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች፣ እና ሌሎች ግለሰቦች ከ14 ወራት…

የኦሮሚያ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንቱ እንዳሉት የሲዳማ ህዝብ ጥያቄውን በሰላማዊ መንገድ አቅርቦ መንግስትም ለጥያቄው ህገመንግስትዊ ምላሽ እንዲያገኝ ማድረጉ የአገራችን የዴሞክራሲ ስርዓት ዕድገትን ማሳያ ነው ብለዋል። የህዝቦች ጥያቄ ምላሽ የሚያገኘው በህገመንግስታዊና ሰላማዊ…

ኢሕአዴግ ነሳ ፤ ኢሕአዴግ ሰጠ ፤ የኢሕአዴግ ስም የተባረከ ይሁን ! (ምንሊክ ሳልሳዊ) የሲዳማ ክልልነት እንደ አዲስ ነገር ሲራገብ ማየት ይገርማል። በተለይ የኦሮሞ ጽንፈኞችና የሕወሓት ካድሬዎች ወንጀላቸውን ለመደበቅ ይመስል ግንባር ቀደም አጨብጫቢዎች ሆነዋል።ታሪክን ለምናውቅ ክልልነት ለሲዳማ ሲያንሰው ነው። ከክልልነት በላይም…

 የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መንግስቱ አበበ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ፣ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ጋዜጠኛ መንግስቱ፤ የአዲስ አድማስ የንግድና ኢኮኖሚ አዘጋጅ በመሆን፣ ከ15 ዓመት በላይ በትጋትና በታታሪነት የሰራ ብርቱ ጋዜጠኛ ነበር፡፡ በጋዜጣው ላይ በሰራባቸው ዓመታት  ከ300 በላይ ታዋቂ…

የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ርእሰ መስተዳድሩ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ውጤት ዛሬ ይፋ መሆኑን ተከትሎ ባወጡት መግለጫ፥ ለመላው የሲዳማ ህዝብ እና ህዝበ ውሳኔው ላይ ለተሳተፉ የህብረተሰብ ክፍሎች እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል።…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ወደ ብልፅግና ፓርቲ የሚደረገውን ውህደት በመደገፍ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ። አብዴፓ በጠቅላላ ጉባዔው ውህደቱን በመደገፍ በመሉ ድምጽ ያጸደቀው ለአርብቶ አደሩ ህብረተሰብ ባለው ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ…

የኢትዮጵያዊ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፓርቲ አሁን ያለው የአገሪቱ ፖለቲካዊ ችግሮችን ለመፍታት ብሄራዊ መግባባትና እርቅ መርሆች መከተል እንደሚገባ አስታውቋል። ፓርቲው ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው የአገሪቱ መሰረታዊ ችግር በሰላማዊ ፖለቲካዊ ውድድር አሸንፈው በሚወጡ አማራጮች መፍታት ይገባል። የአገሪቱን የዲሞክራሲ ጉዞ በተሳካ…