አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፈ።   የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ውጤት ዛሬ ይፋ መሆኑን ተከትሎ ባወጡት መግለጫ፥ ለመላው የሲዳማ ህዝብ እና…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ወሳኝ ኩነት አገልግሎት በ20 ወረዳዎች ላይ ከስራ ቀናት በተጨማሪ ቅዳሜ አገልግሎት መሰጠት መጀመሩ ተገለፀ። በቀጣይም በአዲሰ አበባ ከተማ በሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች የዲጅታል መታወቂያ አገልግሎትን እና ሌሎች አገልግሎቶች ቅዳሜ ቅዳሜ መስጠት…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እና የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሲዳማ ህዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፥ የሲዳማ ህዝብ ህዳር 10 2012 ዓ.ም ባካሄደው ህዝበ ውሳኔ ሲዳማ…

#ቁርጥ_መንግሥት_የሌላት_ሀገር_ኢትዮጵያ – Part 36ጉድ በል ጎንደር 😱 😱 😱 😂 😜 አሸባሪዋ #Jawar #Mohammed (እማማ ከበቡሽ) በ #Denver #Colorado ተዋረደች 🤣🤣🤣🤣እማማ ከቤ በድንጋጤ ፈሷንና ቅዘኗን ሱሪዋ ላይ ለቀቀችው የሚል ጭምጭምታ ደርሶኛል 😂😂😂😂 Posted by Yene Siquar የኔ ስኳር ፔጅ on…

“46 ዩኒቨርሲቲዎች በመሰረትንበት ጊዜ ሐገሪቱ ውስጥ 46 ጥሩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አልነበሩም” ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የሸገር የአርብ ወሬ — ከፍ ያለ ሀሳብ የሚነሳበት፣ አለም አቀፍ የሆነ የአስተሳሰብ ስብዕና የሚገነባበት፣ ሚዛናዊ እይታ እንዲኖር የሚያቀነቅኑ፣ በደልና ጭቆና ይብቃ የሚል ሰው የሚፈራባቸው…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በደቡብ ክልል ከንባታ ጠምባሮ ዞን ሀደሮ ጡንጦ ወረዳ ትናንት በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ የስድስት ሰዎችን ህይወት ማጥፋቱን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ማቲዎስ አደጎ እንደገለጹት፥ አደጋው የየደረሰው ከማለዳው 12 ሰዓት አከባቢ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሎምቢያ ከ200 ሺህ በላይ ህዝብ የተሳተፍበት ህዝባዊ ተቃውሞ ተካሂዷል፡፡ ተቃውሞውን ተከትሎ ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ከፓሊስ ጋር ወደ ግጭት መግባታቸው የተነገረ ሲሆን ÷ተቃውሞ በቅርብ ጊዜያት ከተካሄዱ ትልቁ መሆኑ ተነግሯል፡፡ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኢቫን ዱክ ከዚህ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጉግል በአንድሮይድ ስልኮቹ ላይ ስህተት ለሚያገኝ ሰው የሚከፍለውን ገንዘብ ከ200 ሺህ ዶላር ወደ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ ጉግል በአንድሮይድ ምርቶቹ ላይ በተገጠመው ካሜራ ላይ ከደህንነት ጥበቃ ጋር የተያያዘ ክፍተት ለሚጠቁም ሰው …