አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ሱዳን የሙዚቃ ባለሙያዎቸ በጋራ የሙዚቃ ኮንሰርት ተካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረገ ባለው የሱዳን የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ውስጥ የተካተቱት የሱዳን የሙዚቃ ባለሙያዎቸ ከኢትዮጵያ አቻቸው ጋር በጋራ በብሄራዊ ቲያትር ትላንት ምሸት…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢህአዴግ አዲሱ ውህድ ፓርቲ ፕሮግራም የቀድሞ ስኬቶችን በመጠበቅና ድክመቶችን በማረም ሚዛኑን የጠበቀ ተቀባይነት ያለው ሃገረ መንግስት ለመገንባት እንደሚያስችል የኢህአዴግ ምክር ቤት አባላት ተናገሩ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የምክር ቤቱ አባላት…

ብአዴን ስሪቱ ጸረ አማራ ስለሆነ ወደ አማራ ለመቅረብ በሞከረ ቁጥር የበለጠ እየራቀ የሚሄድ ድርጅት ነው። አብን ደግሞ ተወደደም ተጠላም የአማራ የሕልውና አደጋ የወለደው የአማራ ባለጉዳይ ነው። ብአዴን ከአፈጣጠሩ ጀምሮ ምክትልነትን ነባር ይዞታው አድርጎ ጌቶቹ እየሆኑ ለሚሰየሙ የበላዮቹ ጉዳይ አስፈጻሚ እንጂ…

BBC Amharic : ሐሙስ በተካሄደውና ግንባሩ የመዋሃድን ሃሳብ በሙሉ ድምፅ ባፀደቀበት በኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እንደማይገኝ ቀድሞ ያስታወቀው ህወሓት በተግባርም ጉባኤውን ሳይሳተፍ ቀርቷል። ባለፉት ጊዜያት መንግሥት/ኢህአዴግ የሚያስተላልፋቸውን ውሳኔዎች በተለያየ ምክንያት እንደማይቀበል በመግለጫዎች ሲያስታውቅ ለቆየው ህወሓት በኢህአዴግ የምክር ቤት ስብሰባ…

ከትላንት ጀምሮ ስብሰባው እያካሄደ የሚገኘው የኢህአዴግ ምክር ቤት በግንባሩ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተመራለትን የፓርቲው ውህደት አጀንዳ ማፅደቁ ተገልፅዋል፡፡ በዚሁ የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የህወሓት ተወካዮች እየተሳተፉ አይደሉም፡፡ ለዶቼቨለ «DW» አስተያየታቸው ያጋሩ አንድ የህወሓት ከፍተኛ አመራር አባል የሚስተዋለው አካሄድ ከውህደት…

የኢትዮጵያ ሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈጥሮ በነበረው ግድያና ውድመት ወቅት ወንጀል የፈጸሙሩ አካላት በሕግ እንዲጠየቁ አደርጋለሁ አለ። ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ ከሳምንታት ነውጥ በኋላ በዳግም ምዝገባ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገባታቸው ለመመለስ መዘጋጀታቸውን እየገለጹ ነው። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/E9E32E42_1_dwdownload.mp3 DW : ባለፉት ሳምንታት…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቅዱስ ሲኖዶስና የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዋና መጅሊስ በሰላምና በጋራ ጉዳዮች ላይ ምክክር ጀመሩ፡፡ ከጥቅምት12 እስከ ጥቅምት 24 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ የተካሄደው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በሀገሪቱ ሰላምና በህዝቦች አብሮ…