የኦሮሞ ብሄረተኞች ጥያቄ የእኩልነት ሳይሆን የበላይነት ነው #ግርማካሳ

(በወለጋ በሚደረጉ ጥሮነቶች የተፈናቀሉ እናት) የኦሮሞነት ፖለቲካን ተቃውመን ስለኦሮሞ ማህበረሰብ ስንጽፍ ነፍጠኛ  ጸረ_ኦሮሞ ይሉናል፡፡ ኦሮሞነትን እነርሱ ጋር ብቻ እንዳለ በማሰብ እነርሱ የኦሮሞ ተሟጋች ሌላው የኦሮሞ ጠላት አድርገው ያስባሉ፡፡ እውነታው ግን ኦሮሞ የሌለበት ኢትዮጵያዊ በጣም ጥቂት ነው፡፡ እኔ አዲስ አበባ ተወልጂ…

ኢሕአዴግ ከእለት ተእለት ፖለቲካዊ አውድ ገሸሽ ሊደረግ፤ አለያም ሊወገድ ጠርዝ ላይ ተጠግቷል። ለምን ያኽል ጊዜ እንደሚቆይ ባይታወቅም በምትኩ «ብልጽግና» የተሰኘ አዲስ ፓርቲ የፖለቲካ መድረኩን ሊቆጣጠር ዳር ዳር እያለ ነው።…

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው አዴፓ ለፌደራል ፖሊስ አንድ የክህደት ደብዳቤ ፅፏል። ደብዳቤው በሰኔ 15 ሰበብ የታሰሩት የአማራ ወጣቶች ለፖሊስ መረጃ መሰልጠናቸውን እንደማያውቅ የሚገልፅ ነው። ሆኖም እነዚህ ወጣቶች የክልሉ ስራ አመራር አካዳሚ ሲሰለጥኑ የአዴፓ ባለስልጣናት ተመላልሰው ጎብኝተዋቸዋል። ለርዕሰ መስተዳደሩ ጨምሮ ለበርካታ የአዴፓ…