ፀሃፊ፦ መሀመድ ይማም ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ mohammedyimam2003@gmail.com (ይህ ፅሁፍ መጀመሪያ የታተመው ፍትህ መፅሔት ላይ ነው) የልማት ኢኮኖሚስቶች (Development Economists) በባህል እና በቋንቋ በተለዩ ቡዲኖች መካከል በፖለቲካ ውሳኔ ሰጭነት፣በኢኮኖሚ ተጠቃሚነት፣ በጦር ሰራዊቱ ወስጥ ባለቸው ተሰትፎ፣ በማህበራዊ ፍትህ እና ባህልን በማንጸባረቅ ረገድ…

ፀሃፊ፦ መሀመድ ይማም እንድሪስ ከባህርዳር ዩኒቨርስቲ (ይህ ፅሁፍ መጀመሪያ የታተመው ፍትህ መፅሔት ላይ ነው) ለለውጥ የተከፈለው መስዕዋትነት ፍሬ ወደ ማፍራቱ መሸጋገሩን ያበሰረው በጥቅምት 2010 የተካሄደው የኦሮሞ እና አማራ ህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ በባህር ዳር የተካሄደ ዕለት ነው ማለት ይቻላል፡፡ የህዝብ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ የ14ኛውን የአዲስ አበባ ዋንጫ አሸናፈ ሆኗል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በመርታት ነው የ14ኛው የአዲስ አበባ ዋንጫ አሸናፊ የሆነው። ለቅዱስ ጊዮርጊስ የማሸነፊያ ግቦችን ዛቦ ቴጉይ በ16ኛው…

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው አዴፓ ለፌደራል ፖሊስ አንድ የክህደት ደብዳቤ ፅፏል። ደብዳቤው በሰኔ 15 ሰበብ የታሰሩት የአማራ ወጣቶች ለፖሊስ መረጃ መሰልጠናቸውን እንደማያውቅ የሚገልፅ ነው። ሆኖም እነዚህ ወጣቶች የክልሉ ስራ አመራር አካዳሚ ሲሰለጥኑ የአዴፓ ባለስልጣናት ተመላልሰው ጎብኝተዋቸዋል። ለርዕሰ መስተዳደሩ ጨምሮ ለበርካታ የአዴፓ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለአረንጓዴ ቦታነት ተከልለው የነበሩ ቦታዎች እና ከግሉ ዘርፍ ጋር በጋራ በመሆን ፓርክ እንዲሰራባቸው የተወሰኑ ቦታዎችን ተመልክተዋል። በመዲናዋ ለአረንጓዴ ቦታነት በሚል ለረጅም ዓመታት ተከልልው የነበሩ ቦታዎች ቢኖሩም ለህብረተሰቡ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በደረሰ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ24 ሰዎች ህይወት አልፏል። አስራ ስድስት ተሳፋሪዎችን እና ሁለት የአውሮፕላን ሰራተኞችን አሳፍሮ የነበረ አውሮፕላን በዛሬው ዕለት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጎማ ከተማ መኖሪያ ቤቶች ላይ መከስከሱ…