አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት የመዝናኛ ማዕከላትንም በውስጡ የሚያካትተውን የእንጦጦ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ በጉብኝቱ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የአፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከሱዳን የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ጋር ተገናኙ። በኢትዮጵያ ገብኝት በማድረግ ላይ የሚገኘው የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድኑ ትናንት ማምሻውን በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የእራት ግብዣ ተደርጎለታል። የሱዳን ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን…

የኦሮሚያ እና የአማራ ወጣቶች የጋራ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው EBC በኦሮሚያ እና በአማራ ባለሃብቶች ኮሚቴ አስተባባሪነት እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ መድረክ ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ ወጣቶች በሀገራዊ ጉዳዮች፣ በሁለቱ ክልሎች ህዝቦች ግንኙነትና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ፡፡ የኦሮሚያ እና የአማራ ባለሃብቶች…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የትራፊክ ሳምንት በጅማ ከተማ ተከበረ። ስነ ስርዓቱ መንገድ ለሰው በሚል መሪ ቃል የተከበረ ሲሆን፥ በጅማ ከተማ ያሉ የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማትና የባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። የጅማ ከተማ ከንቲባ አቶ መኪዩ መሀመድ በከተማው የትራፊክ…
አፋር የአዋሽ መከላከያ ብርጌድ ካምፕ በሕግ ሽፋን ልዩ የኮንትሮባንድ ምሽግ ሆኗል ተባለ

የብርጌድ ጦር ዛሬም ለህዝቡ ጥያቄ ምላሽ አልሰጠም ( አሎ ያዮ አቡ ሐሺም – ከአፋር ክልል ) በአፋር ምስራቃዊ አዋሽ በቅርቡ በቀጠናው የነበረው የኮንትሮባንዲስት መከላከያ ጦር አመራሮች ከተቀየሩ ወዲህ አንፃራዊ ሰላም መታየት ጀምረዋል። ይሄም በአከባቢው መረጋጋት እንዲፈጠርና በአዲስ መልክ የተደራጀው የፀጥታ…
ኢትዮጵያዊው የባህል አምባሳደር መላኩ በላይ ተሸለመ።

ኢትዮጵያዊው የባህል አምባሳደር ተሸለመ። በየዓመቱ በሞሮኮ ራባት ከተማ በሚካሄደው ቪዛ ፎር ሚውዚክ ፌስቲቫል (visa for Music ) ኢትዮጵያዊው የባህል አምባሳደር መላኩ በላይ ተሸለመ። እ.ኤ.አ. በ2013 የተጀመረው ይህ የሙዚቃ ፌስቲቫል በአፍሪካና በመካከለኛው ምስራቅ በሙዚቃ ዘርፍ ተጽኖ የፈጠሩ ሰዎችን ይሸልማል። ዘንድሮም ለ6ኛ…

አሁንም ሌላ ንግድ/ Ammas Daldala Biraa! ፌዴራሊስት/ Federaalist ታዬ ደንድዓ የፖለቲካ ንግዱ ጦፏል። ብራንዱ “ፌዴራሊስት” ይባላል። ለገበያ የቀረበዉ ደግሞ የሲዳማ ክልልነት ነዉ። ነጋዴዎቹ “የሲዳማ ክልል መሆን ለፌዴራሊስት ሀይሎች ተጨማሪ አቅም ነዉ” ይሉናል። ይህ አባባል እዉነት ይመስለኛል። ግን ዋነኛ ጓደኛቸዉ ደግሞ…

በአዲስ አበባ አሸዋ ሜዳ አከባቢ የኦሮሚያ ፖሊስ በዜጎች ላይ ኢሰብዓዊ ወንጀል እየፈጸመ ነው ተባለ። ዘገባው የኢሳት ነው። $bp(“Brid_173659_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/11/ashewa-meda.mp4”, name: “በአዲስ አበባ አሸዋ ሜዳ አከባቢ የኦሮሚያ ፖሊስ በዜጎች ላይ ኢሰብዓዊ ወንጀል እየፈጸመ ነው ተባለ።(ቪዲዮ)”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/11/oromia-police-brutal.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″});