ጥራቱን ያላሟላና በሕዝብ ጤና ላይ ጉዳት የሚያደርስ ጨው ለገበያ እንዲሠራጭ የፈቀዱ ሚኒስትር ጨው ነጋዴዎችና አከፋፋዮች ተከሰሱ

Reporter amharic  የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ለሁለተኛ ጊዜ ካቢኔያቸውን ሲያቋቁሙ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋቸው የነበሩት ይፍሩ ብርሃን (ፕሮፌሰር) በሌሉበት ጨምሮ፣ ታዋቂ የጨው ነጋዴዎች ማኅበር ኃላፊዎች የሙስና ወንጀል ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ ይፍሩ (ፕሮፌሰር) የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ሆነው በሚሠሩበት ወቅት…
ካይሮ ካምፓላና ጁባ በኢትዮጵያ ላይ እያሴሩ ነዉ በሚል መረጃ ላይ ሙሉ እምነት የለንም – ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ግብጽ፣ዪጋንዳ እና ደቡብ ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ እያሴሩ ነዉ በሚል በወጣው መረጃ ላይ ዕምነት እንደሌላት ኢትዮጵያ አስታወቀች፡፡ በቅርቡ አንድ የቀድሞ የዪጋንዳ የቀድሞ ሠላይ ካይሮ ካምፓላ እና ጁባ በአዲስ አበባ ላይ እያሴሩ ነው ማለቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት በመረጃው ላይ እምነት የለኝም ብሏል፡፡…

ባለፉት ቀናት አለመግባባት ተከስቶባቸው የነበሩና ችግሮቻቸውን በውይይት ፈትተው ትምህርት ለመጀመር ከወሰኑት ዩኒቨርስቲዎች መካከል አብዛኞቹ ዛሬ ትምህርት ጀምረዋል፡፡ በመቱ፣ መደወላቡና ኦዳቡልቱም ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቹ ከዩኒቨርስቲዎቹ ቦርድ አመራሮች፣ ከአከባቢው ማህበረሰብ ተወካዮች፣ ከአገር ሽማግሌዎችና ሃይማኖት አባቶች ጋር በመሆን ከሚያደርጉትን ውይይት ጎን ለጎን ትምህርትም እየጀመሩ…

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በደረሱ የትራፊክ አደጋዎች የ40 ሰዎች ህይወት አለፈ።የትራፊክ አደጋዎቹ ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ፣ ከመቱ ወደ አዲስ አበባ እና ከቢሾፍቱ ወደ አዳማ ከተማ ሲጓዙ በነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ የደረሱ ናቸው። በዚህም ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ 20 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ…
አባዱላ ገመዳ ፣ ካሱ ኢላላ ፣ስዩም መስፍን ፣ ግርማ ብሩ መደመርንና ሕወሓትን ለማስታረቅ ሽምግልና ተቀምጠዋል።

አባዱላ ገመዳ ፣ ካሱ ኢላላ ፣ስዩም መስፍን ፣ ግርማ ብሩ መደመርንና ሕወሓትን ለማስታረቅ ሽምግልና ተቀምጠዋል። ከመቐሌ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የኢሕአዴግ የቀድሞ አመራሮች ውሕደቱን ተከትሎ በሕወሓትና እንዋሃዳለን ባሉ ድርጅቶች መሀከል የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት ሽምግልና መቀመጣቸው ተሰምቷል። በሌላ በኩል ሕወሓት ኢትዮጵያን እናድን…

አዲስ አበባ ላይ ባልደራሱ የቀድሞውን ቅንጅት ይተካ ይሆን ??? ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) ራሱን ባለአደራ ቦርድ ብሎ የሚጠራው ስብስብ ወደ ፖለቲካ ድርጅትነት እንዲቀየር የዲያስፖራው ጫና መጀመሩን ሰምተናል። ዲሲ የሚገኘው የአንድነት ኃይሉ የፖለቲካ ተፅእኖ በመፍጠር ደረጃ የተሳካለት ስብስብ ነው። ወደ ፖለቲካው…