አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የ2019 ምርጥ ተጫዋችና አሰልጣኝ እጩዎችን ይፋ አደረገ። ከ10 በላይ በሆኑ ዘርፎች ከቀረቡ እጩዎች መካከል አሸናፊው ከአንድ ወር በኋላ በግብጽ በሚካሄድ የሽልማት ስነ ስርዓት ይታወቃል። በወንድ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቤጉህዴፓ) ሀገራዊ ውህድ የብልጽግና ፓርቲን ለመዋሃድ ወሰነ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቤጉህዴፓ)  ዛሬ በአሶሳ ከተማ ባካሄደው አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባዔ የኢህአዴግ እና አጋር ድርጅቶች ውህድ የሆነውን የብልጽግና ፓርቲን…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ድጋፍ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ዋሺንግተን ዲሲ ገባ። በአቶ ዮሐንስ ቧያለው የተመራው የአማራ ክልል የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ ዋሺንግተን ዲሲ ሲደርስ፥…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ምክትል ፕሬዚዳንት ዊልያም ሳሙኤል ሩቶ በኢትዮ – ኬንያ የጋራ ድንበር አካባቢ የሚኖሩ የገብራ፣ ቦረና እና እንዲሁም በሌሎች አዋሳኝ የድንበር አካባቢዎች የሚኖሩ ህዝቦች ለሰላም እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል። ምክትል ፕሬዚዳንቱ የኬንያ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትዊተር ዋና ስራ አስፈፃሚ ጃክ ፓትሪክ ዶርሴይ በኢትዮጵያን ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ ዋና ስራ አስፈፃሚው ለአንድ ወር በቆየው የአፍሪካ ጉብኝታቸው ደቡብ አፍሪካ፣ ናይጀሪያ እና ጋናን የጎበኙ ሲሆን የመጨረሻ መዳረሻቸን ኢትዮጵያ አድርገዋል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በአለም…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳን ከ60 በላይ የደህንነት እና ጸጥታ ቢሮ  ሃላፊዎችን ከስራ አሰናብታለች። የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት መሪ እና የሀገሪቱ ጦር አዛዥ ጀኔራል አብደል ፋታህ አልቡርሃን 60 የሚሆኑ የደህንነት ቢሮ ሃላፊዎችን ከስራ ማሰናበታቸው ተሰምቷል። ሃላፊዎቹ…

በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት አደጋ ተደቅኗል- እስክንድ ነጋ!! በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት አደጋ መደቀኑን ጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ አሳሰበ:: የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት ሰብሳቢ እስክንድር ነጋ በቨርጅኒያ እየተካሄደ ባለው መድረክ ላይ እንዳለው በኢትዮጵያ ባለው ሁኔታ ለዘር ማጥፋት ምክንያት ይሆናሉ የተባሉ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡበር የተሰኘው የታክሲ አገልግሎት ሰጭ ድርጅት በእንግሊዟ መዲና ለንደን አገልግሎት እንዲሰጥ የተሰጠውን ፍቃድ ተነጠቀ። የለንደን የትራንስፖርት አገልግሎት ፍቃድ ሰጭ መስሪያ ቤት ኡበር አገልግሎት ለመስጠት የሚጠቀምበት የሞባይል መተግበሪያ ብቁ ያልሆነና አግባብነት…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባቢ አየር ላይ የተከማቸው ካርበን ዳይ ኦክሳይድና ሌሎች በካይ ጋዞች መጠን በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተነገረ። ዓለም አቀፉ የሚቲዮሮሎጅ ተቋም የሰው ልጅ በሚያደርጋቸው የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ሳቢያ ከባቢ አየር ላይ የተከማቸው የካርበን…