አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ በህገ-ወጥ መንገድ 189 ቱርክ ሰራሽ ሽጉጦችን ከመሰል ጥይቶች ጋር ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል። ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያው የተያዘውም የወረዳው ማዕከል በሆነው በሳንጃ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች የሰላም ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በሰላም ኮንፈረንሱ የኦሮሚያ፣ አፋር፣ ሱማሌ፣ ሐረሪ ክልሎችና የድሬደዋ ከተማ መስተዳድር ተወካዮች ናቸው እየተሳተፉ የሚገኙት። መድረኩ በክልሎች መካከል ያለውን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማጠናከርና በአካባቢው ዘላቂ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሊባባ ባለቤት ጃክ ማ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም ጃክ ማ በኢትዮጵያ ለመክፈት ባሰቡት ዓለም አቀፍ ኤሌክትሮኒክ መገበያያ ዙሪያ መክረዋል። መገበያያው የሀገሪቱን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ የሚደግፍ መሆኑ ተገልጿል።…

በኦሮሚያ እና አማራ ባለሃብቶች ኮሚቴ አስተባባሪነት በተካሄደው በዚህ መድረክ፥ ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ ወጣቶች በሀገራዊ ጉዳዮች፣ በሁለቱ ክልሎች ህዝቦች ግንኙነት ሰላም እና አንድነት ዙሪያ መክረዋል። የኦሮሚያ እና የአማራ ባለሃብቶች ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው በመድረኩ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፥ ውይይቱ በሁለቱ ክልሎች…

ስለ አቶ ገብረመድኅን አርአያ ሲነሳ የሕይወት ገፅታቸው ጎልቶ የሚታየው ከቀድሞው የትግል ድርጅታቸው ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ጋር ተቆራኝቶ ነው።  ለሕወሓት ታግለዋል፤ በሕወሓት ለስደት ተዳርገዋል።  “በአገር ቤትና ባሕር ማዶ” ዝግጅታችን የግለ ሕይወት ትረካቸው ከአድዋ እስከ አውስትራሊያ የሚያጠነጥነውም በዚሁ ዙሪያ ነው።