* ስለ አቦይ ሥብሃትን ማንነት ልንገራችሁ ዮሀንስ አያሌው ” ደመቀ የሸወደንን ያክል መሰሪው ጀበሃ (ሻእቢያ) እንኳን አልሸወደንም!”  አቦይ ስብሀት ነጋ   ደመቀ ለትህነግ ታማኝና ታዛዥ ነበር። ፈፅም! የተባለውን ነገር ለመፈፀም ‘ ለምን? ‘ ብሎ እንኳን አያውቅም። አንድ ቀን ግን የሱዳን ግዛት…

Ethiopian Journalist To Discuss Press Freedom ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በአሜሪካ ብሄራዊ የፕሬስ ክለብ ንግግር እንዲያደርግ ተጋበዘ። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በኢትዮጵያ እና በዓለም ስላለው የፕሬስ ነጻነት ዙሪያ ንግግር እንዲያደርግ ለዲሴምበር 9/2019 ቀጠሮ ተይዞለታል። Eskinder Nega, an Ethiopian journalist who has been…

የኢህአዴግ ምክር ቤት የራሳቸው ስብእና እና መብት ያላቸውን ብሄራዊ ድርጅቶች የመበተንም ሆነ የማዋሃድ መብትም ስልጣንም የለውም ሲሉ የትግራይ ክልል ምክትል ር/መስተዳድር እና የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ገለፁ፡፡ አሁን እየተደረገ ያለው የጥድፊያ ውህደት ኢህአዴግን በማፍረስ የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦች እና ህዝቦች…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወጣቶች ለሀገሪቱ ሰላም እና መረጋጋት ቅድሚያ በመስጠት ጥያቄዎቻቸውን በሰከነ መንፈስ ሊያቀርቡ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስቴር አሳስቧል። የሰላም ሚኒስቴር፣ የአፍሪካ ህብረት እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በጋራ ያዘጋጁት ”ወጣቶች ለሰላም’’ ሀገራዊና አህጉራዊ የምክክር መድርክ…