ሕወሓት በስልጣን ዘመኗ የፈለፈለቻቸውን የመሐል ሐገር ተለጣፊ ፓርቲዎች ወደ መቐሌ ስብሰባ ጠራች :: ፌዴራል ላይ እያለች በብር ስታሞላቅቃቸው የነበሩትን አጫዋች ፓርቲዎችን አሁንም ብሯን መዥረጥ አድርጋ መቀሌ ላይ ኑልኝ ድረሱልኝ እያለች ነው። በትግራይ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሊያ ተፈርሞ ለፓርቲዎቹ የተሰራጨው…

በአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ባለው የተጨናነቀ እና በቂ ያልሆነ አገልግሎት አሰጣጥ ሳቢያ ለእንግልት እየተዳረጉ መሆኑን ተገልጋዮች ገለፁ #ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation…