ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ ሁሉን ቻይ አምላክ ሰላምና ጤናውን እንዲያበዛላችሁ ከልብ እመኛለሁ። ወገኖቼ! በሀገራችን በኢትዮጵያ ባለፉና ባገደሙ ቁጥር ያወቁና የነቁ እየመሰላቸው ከተፈጣሪ ከተሰጣቸው የአእምሮ ብቃታና ልቀት ውጭ  ውሀ ልኩን ጠብቆ እንዳልተሰራ የግንብ አጥር ላይን የማያስደስት፣እንደቁራ ጩኸት ለጀሮ የማይጥም፣ይሉኝታ ያጣ ፤ የሰውኛ…

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) የብልጽግና ፓርቲን ለመዋኃድ በሙሉ ድምጽ መወሰኑን የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ካሳሁን ጎፌ ተናገሩ ። አቶ ካሳሁን የክልሉ መንግስት የዜና ተቋም ለሆነው ኦቢኤን በሰጡት ማብራሪያ ላይ የፓርቲው ውህደት በሀገሪቱ የተለያዩ ቦታዎች የሚነሱ ችግሮችን ለማስቆም ካለው አስፈላጊነት…

መልካሙ ታደሰ እና አጋሮቹ SOLVE IT  በተሰኘው፣ባሳለፍነው ዓመት መገባደጃ ላይ በተከናወነው ፣  የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር ላይ አሸናፊ ሆነዋል።   በሰሩት ባለ 3 አውታር ማተሚያ(3d printer) መሳሪያ የአንደኛ ደረጃን በማግኘታቸው ፣100ሺ ብር ሽልማት እንደሚሰጣቸው ቃል ተግብቶላቸው እንደነበረም ይናገራል።   ሆኖም ወራት ቢያልፉም ፣ ቃል…

መልካሙ ታደሰ እና አጋሮቹ SOLVE IT  በተሰኘው፣ባሳለፍነው ዓመት መገባደጃ ላይ በተከናወነው ፣  የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር ላይ አሸናፊ ሆነዋል።   በሰሩት ባለ 3 አውታር ማተሚያ(3d printer) መሳሪያ የአንደኛ ደረጃን በማግኘታቸው ፣100ሺ ብር ሽልማት እንደሚሰጣቸው ቃል ተግብቶላቸው እንደነበረም ይናገራል።   ሆኖም ወራት ቢያልፉም ፣ ቃል…
በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች በተፈጠረ የምግብ መመረዝ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ሆስፒታል ገቡ

FILE ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ በምገባ ፕሮግራም ስር ባሉ ትምህርት ቤቶች በተፈጠረ የምግብ መመረዝ ጉዳይ የደረሰባቸው ተማሪዎች በተለያዩ ሆስፒታሎች ዛሬ ህክምና ሲደረግላቸው ውሏል። ጥይት ፋብሪካ አቅራቢያ የሚገኘው ፍሬሕይወት ቁጥር አንድ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት…

#WaltaTV|ዋልታ ቲቪ:ኢትዮጵያዊ ብሼርተኝነት አለ/የለም? በሻይ ቡና የክርክር እና ውይይት ፕሮግራም Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/ Twitter : https://twitter.com/walta_info YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ Website :https://w…

#WaltaTV/ዋልታ ቲቪ፡ “የኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም አመራር ከመጀመሪያውም ጭጋጋም ነው ”- የሜ/ጄኔራል መርዕድ ንጉሴ ልጆች (ሀ ) Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/ Twitter : https://twitter.com/walta_info YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ…