በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች በተፈጠረ የምግብ መመረዝ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ሆስፒታል ገቡ

FILE ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ በምገባ ፕሮግራም ስር ባሉ ትምህርት ቤቶች በተፈጠረ የምግብ መመረዝ ጉዳይ የደረሰባቸው ተማሪዎች በተለያዩ ሆስፒታሎች ዛሬ ህክምና ሲደረግላቸው ውሏል። ጥይት ፋብሪካ አቅራቢያ የሚገኘው ፍሬሕይወት ቁጥር አንድ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት…

#WaltaTV|ዋልታ ቲቪ:ኢትዮጵያዊ ብሼርተኝነት አለ/የለም? በሻይ ቡና የክርክር እና ውይይት ፕሮግራም Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/ Twitter : https://twitter.com/walta_info YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ Website :https://w…

#WaltaTV/ዋልታ ቲቪ፡ “የኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም አመራር ከመጀመሪያውም ጭጋጋም ነው ”- የሜ/ጄኔራል መርዕድ ንጉሴ ልጆች (ሀ ) Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/ Twitter : https://twitter.com/walta_info YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ…

#WaltaTV/ዋልታ ቲቪ፡ “የኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም አመራር ከመጀመሪያውም ጭጋጋም ነው ”- የሜ/ጄኔራል መርዕድ ንጉሴ ልጆች (ለ) Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/ Twitter : https://twitter.com/walta_info YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ …

#WaltaTV/ዋልታ ቲቪ፡ “የኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም አመራር ከመጀመሪያውም ጭጋጋም ነው ”- የሜ/ጄኔራል መርዕድ ንጉሴ ልጆች (ሐ) Facebook : https://www.facebook.com/waltainfo/ Twitter : https://twitter.com/walta_info YouTube :https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ …

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አስቸኳይ ጉባዔውን ዛሬ በባሕር ዳር እያካሄደ ነው፡፡ በአማራ ክልል ምክር ቤት አዳራሽ እየተካሄደ ባለው አስቸኳይ ጉባዔ የ12ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የድምጽ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡ አስቸኳይ ጉባዔው የተጠራው አዴፓ እና የአማራ ሕዝብ በተደጋጋሚ በሚያነሷቸው አንድ ሀገራዊ ፓርቲ ምሥረታ በተመለከተ…

የፓርቲው ለሁለት ቀናት በአዳማ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በፓርቲ ሪፎርም እና በኢህአዴግ እና አጋር ድርጅቶች ውህደት ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔውን አሳልፏል። ጉባኤው በብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀትና ህገ ደንብ እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች ላይ ከተወያየ በኋላ የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል በሙሉ ድምጽ ወስኗል። ኢህአዴግ ከፌዴራል ሥርዓቱ…