አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል የፓርቲው ድርጅታዊ ጉባኤ ወሰነ። የፓርቲው አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባኤ በአዳማ ተካሂዷል። ጉባኤው በኢህአዴግ እና አጋር ድርጅቶች ውህደት ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በጉባኤው ላይም በብልጽግና…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2012 (ኤፍ .ቢ. ሲ) በፍሬህይወት ቁጥር 1 አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስመለስና የሳል ምልክት የታየባቸው ከ30 እስከ 40 የሚሆኑ ተማሪዎች ህክምና እንዲያገኙ መደረጉ ተገለፀ፡፡   በትምህርት ቤቱ ከ600 በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኝ ሲሆን፥…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አስቸኳይ ጉባዔውን በባሕር ዳር እያካሄደ ነው። በአማራ ክልል ምክር ቤት አዳራሽ እየተካሄደ ባለው አስቸኳይ ጉባዔ የ12ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የድምጽ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል። አስቸኳይ ጉባዔው አዴፓ እና የአማራ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2012(ኤፍ .ቢ. ሲ) የዴሞክራሲ መርሆዎች ላይ የሚገነባ የፖሊስ ተቋምና አገልግሎት በህግና በህግ ብቻ የሚሰራ፣ ከየትኛውም አይነት አድሎ ነፃ የሆነ፣ ከማንኛውም ፖለቲካዊ ወገንተኝነት የራቀና ከምንም በላይ የኢትዮጵያ የህዝብ አገልጋይ የሆነና ከዘመን ዘመን ትውልድን የማሸጋገር አቅም ያለው እንደሚሆን…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ላውረንት ሲመን ይባላል የ9 ዓመት ታዳጊ ሲሆን፥ ልክ እንደ እኩዮቹ ጌም መጫወት፣ ጉዞ መጓዝ እና የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጾችን መጠቀምን ያዘወትራል። ቤልጂዬማዊው ታዳጊ ወደ ትምህርት ገበታው ሲመለስ ግን በእድሜ ከእሱ በአስር ዓመታት የሚበልጡት እንኳ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ማረሚያ ቤቶች የህፃናት ማቆያ ለመክፈት የዲዛይን ስራ ተሰርቶ ወደ ግንባታ ለመግባት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር አስታወቀ። የህጻናት የፊደል መቁጠሪያ እና ማቆያ ቦታ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚገኙ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስማርት ስልካችን እንደ ማይክሮስኮፕ መጠቀም የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ መሰራቱ ተሰምቷል። “ዲፕል” የሚል መጠሪያ ያለው ቴክኖሎጂው በስማርት ስልካችን አማካኝነት በአይን የማይታዩ ባክቴሪያዎችን ጨምሮ የደም ህዋሳትን ለማየት የሚያስችል ነው። አዲሱ የስማርት ስልክ ማይክሮስኮፕ ጥቃቅን ነገሮችን በሶስት…