ዓለምአቀፉ የፖሊስ መሥሪያ ቤት (ኢንተርፖል) እንደሚለው ከሆነ አሸባሪዎችን የማድረቂያው አንዱ መንገድ የገንዘብ እንቅስቃሴያቸውን መከታተል ነው። መ/ቤቱ አሸባሪዎችን በገንዘብ የመርጃ መንገዶች ብሎ የሚከተሉትን አስፍሯ፤ ዕርዳታ ከደጋፊዎች በማሰባሰብ፣ በማጭበርበር፣ ትርፍ አልባ ድርጅት በመመሥረትና አለአግባብ በድርጅቱ ስም መበልጸግ (OMN በአሜሪካ አገር በትርፍ አልባ…
የሜቴክ የቀድሞ ሀላፊዎች የዐቃቤ ህግን ማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነባቸው

B. General Kinfe Dagnew former head of METEC ዋዜማ ራዲዮ- በትራክተር ግዥ ለደረሰ የ319.4 ሚሊየን ብር ኪሳራ ክስ የተመሰረተባቸው ሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና ሌሎች የሜቴክ ባለስልጣናት የአቃቤ ህግን ማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነ፡፡ የ57 አመቱ የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የቀድሞ ዋና…

ከዓለም ግዙፍ የበይነ -መረብ ላይ የንግድ እና ቴክኖሎጂ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው «አሊባባ» መስራች እና የቀድሞ ሊቀመንበር ጃክ ማ ከሰሞኑ ወደ ኢትዮጵያ አቅንተዋል። እሳቸው እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት አሊባባ ድርጅት እና የኢትዮጵያ መንግስት አዲስ አበባን የኤሌክትሮኒክ ዓለም…

የብልጽግና ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ (ረቂቅ)ኅዳር 8 ቀን /2012 ዓ.ም.አዲስ አበባ መግቢያ በኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኢሕአዴግ) እና በአጋር ድርጅቶች አመራር በሀገራችን ያስመዘገብናቸውን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ለውጦችን አስጠብቆ ለማስፋት፣ ስሕተቶችን ለማረም እና የዛሬውንና የመጪውን ትውልድ ጥቅምና ፍላጎት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የድርጅታችንን…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዩጋንዳ መንግስት 32 ሩዋንዳውያንን ወደ ሀገራቸው መመለሱ ተሰምቷል። ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ዜጎችን በህግ ወጥ መንገድ ወደ ሀገሪቱ በመግባታቸው ምክንያት በእስር የቆዩ መሆናቸው ተገልጿል። እርምጃው የተወሰደውም በሩዋንዳ የሚሰሩ 24 ዩጋንዳውያን ከሀገሪቱ እንዲወጡ መደረጋቸውን ተከትሎ ነው…