ኦቦ ለማ መገርሳ የመደመር ፍልስፍናን ሆነ በፓርቲዎች መዋሃድ እንደማይስማሙ ገልፀዋል። የኦዴፓ ምክር ቤት ውህደቱን በሚያፀድቅበት ግዜ በአካል መገኘታቸውን ጭምር ገልፀዋል። በእርግጥ በውህደቱ ሂደት ላይ ይህን ያህል የጎላ ተፅዕኖ አሊያም ግድፈት ይኖራል የሚል እምነት የለኝም። በዚህ ረገድ የሰፋ ክፍተት ቢኖር ኖሮ…
አቶ ለማ መገርሳ በፓርቲዎች ውህደት ላይ ተቃውሞ እንዳላቸው አስታወቁ።

አቶ ለማ መገርሳ በፓርቲዎች ውህደት ላይ ተቃውሞ እንዳላቸው አስታወቁ። ” መዋሀዱን አልደግፍም : ከመጀመሪያ ጀምሬ ተቃውሜያለሁ ። በስብሰባው ብገኝም ፈፅሞ አልደገፍኩም! መደመር የሚባል ፍልስፍናም አይገባኝም! ” አቶ ለማ መገርሣ ለVOA ከተናገሩት የኢፌዲሪ መከላከያ ሚንስትር እና የኦዲፒ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለማ መገርሳ…
እነ ክርስቲያን ታደለ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሕገወጥና ኢሰብዓዊ ድብደባ አደረሰብን አሉ

“የተፈፀመብን በደልና ህገ ወጥ ተግባር ይታወቅልን!” እነ ክርስቲያን ታደለ “ክርስቲያን ታደለ፣ በለጠ ካሳ እና ሌሎች አብረዋቸው በእስር የሚገኙት ህዳር 17 ለ18/2012 ከሌሊቱ 10:30 በአንድ ሻለቃ የፌደራል ፖሊስና አንድ ሻለቃ አድማ በታኝ በመጠቀም ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መሬት ለመሬት በመጎተትና ድብደባ…

ቀጣዩን ምርጫ ለማስኬድ እየተዘጋጀ ቢሆንም ፓርቲዎች በአዋጁ ዙሪያ አለመስማማታቸው እንቅፋት እንደሆነበት ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባ አዋጅ ዙሪያ የጠራው ውይይት ያለስምምነት መጠናቀቁን በተመለከተ የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሰብሳቢዋ በጉዳዩ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ…
ኤርትራና ኳታር የቃላት ጦርነት ጀምረዋል።

– ኳታር የተለያዩ የሽብርና የተቃውሞ ተግባራት በኤርትራ ውስጥ እንዲፈጸሙ የማስተባበር ሥራዎችን እያከናወነች መሆኑን እንደደረሰበት የኤርትራ መንግሥት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። – የኤርትራ መንግሥት የማስታወቂያ ሚኒስቴር “ከክስና ሐሰተኛ መረጃዎችን ከመጠቀም ይልቅ እውነታዎችንና የችግሮቹን ስር መሰረት መለስ ብሎ እንዲመረምር” የኳታር የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር…
”አጋር ድርጅቶችን በማስገደድ ነው ውህደቱ እየተደረገ ያለው የተባለው ጉዳይ በደንብ ማስተዋል የሚገባ ነገር ነው። የማስገደድ ዘመን አልፏል። ማንም አስገድዶ ይህን ፈጽም ሊል አይችልም። ” – አቶ ንጉሱ ጥላሁን

”አጋር ድርጅቶችን በማስገደድ ነው ውህደቱ እየተደረገ ያለው የተባለው ጉዳይ በደንብ ማስተዋል የሚገባ ነገር ነው። የማስገደድ ዘመን አልፏል። ማንም አስገድዶ ይህን ፈጽም ሊል አይችልም። ” – አቶ ንጉሱ ጥላሁን የኢህአዴግ ውህደት ህጋዊ መስመር መከተሉን በተመለከተ አቶ ንጉስ ጥላሁን ለኢቢሲ ከሰጡት ማብራሪያ…

በኢትዮጵያ ያለውን የሰብዓዊ መብት አያያዝና ሀሳብን በነፃነት ከመግለፅ ጋር በተያያዘ የተሰሩ ስራዎችን ለመመልከት፣ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ ባለሞያ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ ተባለ፡፡ SHEGER FM 102.1 RADIO – ሐሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትና ከጋዜጠኞች መብት ጥበቃ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች…