የቦሌ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያንን ከተከሉት የቤተ ክርስቲያን አሰሪ ኮሚቴ አባላት ውስጥ አርበኛው አብዲሳ አጋ እንዳሉበት ያውቃሉ? ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ በተደራጀ መልክ ጥቃት እየተፈፀመ እንደሆነ የሚታይ ነው።በቤተ ክርስቲያን ላይ ጥቃት የሚያደርሱት አካላት በዋናነት በፅንፍ…

በዚህም መሰረት፡- .አቶ አዲሱ አረጋ፡- በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የማህበራዊ ሴክተር አስተባባሪ . ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ፡- በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የኢኮኖሚ ሴክተር አስተባባሪ .አቶ ካሳሁን ጎፌ፡- የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ሀላፊ ሆነው ተሹመዋል ። በተመሳሳይ ዜና .አቶ ፍቃዱ ተሰማ ፡-የፓርቲ ፅ/ቤት ሀላፊ…
አቶ ለማ መገርሳ በፓርቲዎች ውህደት ላይ ተቃውሞ እንዳላቸው አስታወቁ።

አቶ ለማ መገርሳ በፓርቲዎች ውህደት ላይ ተቃውሞ እንዳላቸው አስታወቁ። ” መዋሀዱን አልደግፍም : ከመጀመሪያ ጀምሬ ተቃውሜያለሁ ። በስብሰባው ብገኝም ፈፅሞ አልደገፍኩም! መደመር የሚባል ፍልስፍናም አይገባኝም! ” አቶ ለማ መገርሣ ለVOA ከተናገሩት የኢፌዲሪ መከላከያ ሚንስትር እና የኦዲፒ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለማ መገርሳ…

ከምንጊዜውም በላይ ጀዋር ያልበሰለ ጎመን የሆነብኝ ዛሬ ነው። ቢያንስ ጎመን ፀሐይ ላይ ብትተዉት መልኩን ቀየር ለማድረግ ይሞክራል። ጀዋር መቼም አይበስልም። ዛሬ ኦስሎ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይንና አቶ ለማን ሲያሰድብ አመሸ። ከስብሰባው ውጪም በመጪው ሳምንት ለኖቤል ሽልማት የሚመጡትን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ…
እነ ክርስቲያን ታደለ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሕገወጥና ኢሰብዓዊ ድብደባ አደረሰብን አሉ

“የተፈፀመብን በደልና ህገ ወጥ ተግባር ይታወቅልን!” እነ ክርስቲያን ታደለ “ክርስቲያን ታደለ፣ በለጠ ካሳ እና ሌሎች አብረዋቸው በእስር የሚገኙት ህዳር 17 ለ18/2012 ከሌሊቱ 10:30 በአንድ ሻለቃ የፌደራል ፖሊስና አንድ ሻለቃ አድማ በታኝ በመጠቀም ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መሬት ለመሬት በመጎተትና ድብደባ…
Sigd holiday brings thousands to Jerusalem to celebrate

By JEREMY SHARON NOVEMBER 27, 2019 Traditional Ethiopian Jewish celebration can help Israeli society ‘ understand that Ethiopian Jews are of the same flesh as all Jews from all over the world.’ Thousands of Ethiopian- Israelis, known as Beta Israel, traveled…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ውህደቱን መቀላቀሉ ለክልሉ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች መብት መጠበቅ በተሻለ ደረጃ እንዲሰራ እንደሚያደርገው አባላቱ ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት አባላቱ የብልጽግና ፓርቲ ብዝሃነትን…