የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓርቲዎች ጋር ሲያካሂድ የነበረው ውይይት ተበተነ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በምርጫ ማስፈጸሚያ ሕጉ ዙሪያ ዛሬ ማካሄድ ጀምሮ የነበረው ውይይት ባለመግባባት ተቋርጧል፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባና የሥነ ምግባር አዋጅ መጽደቁ ይታወሳል፡፡ የጸደቀው አዋጅ ማስፈጸሚያ…