ዲ ኤስ ቲቪ የሻምፒዮኒስ ሊግ ጨዋታዎችን በአማርኛ ቀጥታ ማስተላለፍ ሊጀምር ነው።

አማርኛ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ቋንቋ ሆኖ ተመርጧል ዲ ኤስ ቲቪ የዓለም አትሌቲክ ሻምፒዮና፣ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ፣ የስፔን ላሊጋ፣ የጣሊያን ሴ ሪ ኤ እንዲሁም የሻምፒዮኒስ ሊግ ጨዋታዎችን በአማርኛ ቀጥታ ማስተላለፍ ሊጀምር ነው። ኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኞች የአፍሪቃ ትልቁን የስፖርት ሚድያ ተቋም…

የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ወደግል የማዛወር አነጋጋሪውና አወዛጋቢው የፕራይቬታይዜሽን ረቂቅ አዋጁ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቋል። ወደ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው ረቂቅ አዋጅ ተላልፏል
በሶማሌ ክልል አቶ ሙስጠፌ የሚመራው ሶዴፓ ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ

የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) ዛሬ ባካሄደው ጉባዔ ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቆታል። ፓርቲው ድርጅታዊ ጉባዔውን ዛሬ አካሂዷል። በጅግጅጋ ከተማ በተካሄደው ድርጅታዊ ጉባዔ የሶዴፓ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና ማእከላዊ ኮሚቴ ቀደም ብሎ የብልጽግና ፓርቲን ለመዋሃድ ባሳለፈው ውሳኔ ላይ…
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የወላይታ ዞን በክልል የመደራጀት ተወካዮችን ወደ ጽ/ቤታቸው ጠሩ

የወላይታ ዞን በክልል የመደራጀት ጥያቄን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሕዝብ ተወካዮች ጋር ለመነጋገር ነገ ማለዳ በጽህፈት ቤታቸው እንደጠሯቸው ያነጋገርናቸው የተወካዮች አባላት ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የክልሉ ሕዝብ ተወካዮችን በዞኑ አስተዳደር በኩል ለስብሰባ እንደጠሯቸው ቢነገርም በምን ጉዳይ ላይ እንደሚወያዩ ግን…

“የሀገሪቱን ፖለቲካ በሚፈለገው ፍጥነት ወደፊት ለማስኬድ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና በመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መካከል ያለው መግባባት ወሳኝ ነው” “ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይና አቶ ለማ አንድ ባህል እና አንድ ቋንቋ ኖሯቸው፣ ለተመሳሳይ ሕዝብ እየታገሉ፣ በመግባባት አብሮ መሥራት ካቃታቸው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሂደት ውስጥ…

ሸገር ልዩ ወሬ – በምላሱ፣ በአገጩ እና በእግሩ ጣቶች ኮምፕዩተር የሚጠግነውን ሁለት እጆች የሌሉትን ግርማን እናስተዋውቃችሁ… የ22 ዓመቱ ግርማ መኮንን ሲወለድ ጀምሮ ሁለት እጆች አልነበሩትም፡፡ ይህ ግን ከምንም ነገር እንዳልገደበው ነው የሚናገረው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በኮምፕዩተር ሳይንስ የ3ኛ ዓመት ተማሪ…