አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት በተዘጋጀው የብሄራዊ ደህንነት ስጋት ምላሽ አሰጣጥ ስርአት ሰነድ ላይ ውይይት ተደረገ። ሰነዱዓለምአቀፋዊ፣ አካባቢያዊና ሀገራዊ ሁኔታዎች ትንተናና ስጋቶች የተዳሰሰበት ነው። የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ነቢዩ ዳኜ በውይይቱ ላይ…
ዲ ኤስ ቲቪ የሻምፒዮኒስ ሊግ ጨዋታዎችን በአማርኛ ቀጥታ ማስተላለፍ ሊጀምር ነው።

አማርኛ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ቋንቋ ሆኖ ተመርጧል ዲ ኤስ ቲቪ የዓለም አትሌቲክ ሻምፒዮና፣ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ፣ የስፔን ላሊጋ፣ የጣሊያን ሴ ሪ ኤ እንዲሁም የሻምፒዮኒስ ሊግ ጨዋታዎችን በአማርኛ ቀጥታ ማስተላለፍ ሊጀምር ነው። ኢትዮጵያዊያን ጋዜጠኞች የአፍሪቃ ትልቁን የስፖርት ሚድያ ተቋም…

የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ወደግል የማዛወር አነጋጋሪውና አወዛጋቢው የፕራይቬታይዜሽን ረቂቅ አዋጁ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቋል። ወደ ተወካዮች ምክር ቤት የጸደቀው ረቂቅ አዋጅ ተላልፏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍና እና ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከትናንት ጀምሮ ሲያካሂድ መቆየቱ ይታወሳል። ምክር…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ጦር በሶማሊያ በሚንቀሳቀሰው በአሸባሪው አልሸባብ ቡድን ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሙ ተነግሯል። አሜሪካ የአየር ጥቃቱን በዛሬው እለት በሶማሊያ ጂሊብ በተባለ አካባቢ በሚንቀሳቀሰው የሽብር ቡድኑ ላይ መፈፀሟን ገልፃለች። የአሜሪካ የአፍሪካ ኮማንድ በአሸባሪ ቡድኑ ላይ ዘመቻውን…
በሶማሌ ክልል አቶ ሙስጠፌ የሚመራው ሶዴፓ ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ

የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) ዛሬ ባካሄደው ጉባዔ ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቆታል። ፓርቲው ድርጅታዊ ጉባዔውን ዛሬ አካሂዷል። በጅግጅጋ ከተማ በተካሄደው ድርጅታዊ ጉባዔ የሶዴፓ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና ማእከላዊ ኮሚቴ ቀደም ብሎ የብልጽግና ፓርቲን ለመዋሃድ ባሳለፈው ውሳኔ ላይ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግስት ልማት ድርጅቶች እየተንከባለለ የመጣባቸውን ችግሮች መፍታት እንዳለባቸው ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ። በህዘብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ በጀትና ፋይናስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመንግስት ልማት ድርጅቶችን የ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ገምግሟል” በሀገሪቱ…