“የእግዚአብሔር ሰው ሎሌ ማለዳ ተነስቶ በወጣ ግዜ እነሆ በከተማይቱ ዙሪያ ጭፍራና ፈረሶች ሰረገሎችም ነበሩ። ሎሌውም ጌታዪ ሆይ ወዮ ምን እናደርጋለን? አለው። እርሱም ከእኛ ጋር ያሉት ከእርሱ ጋር ካሉት ይበልጣሉና አትፍራ አለው”። መጽሐፈ ነገስት ከልዕ 6፡ 15-16 ሀቁን እንነጋገር ከተባለ፤ ዛሬ…

ሸገር ልዩ ወሬ – በምላሱ፣ በአገጩ እና በእግሩ ጣቶች ኮምፕዩተር የሚጠግነውን ሁለት እጆች የሌሉትን ግርማን እናስተዋውቃችሁ… የ22 ዓመቱ ግርማ መኮንን ሲወለድ ጀምሮ ሁለት እጆች አልነበሩትም፡፡ ይህ ግን ከምንም ነገር እንዳልገደበው ነው የሚናገረው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በኮምፕዩተር ሳይንስ የ3ኛ ዓመት ተማሪ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት አዲስ የተዘጋጀው የኢንቨሰትመንት ረቂቅ አዋጅ እንዲፀድቅ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላከ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ነው በረቂቅ አዋጁ ላይ ተወያይቶ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ የላከው። የጠቅላይ ሚኒስትር…

የሰናይት የበኩር ሰራ የሆነው ” ነገ መቼ ነው “የግጥም መድበል ሜልበርን አውስትራሊያ የታተመ ሲሆን በመውጪው እሁድ ዲሴምበር 8 /2019 በቪክቶርያ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ማህበር ጽ/ቤት በይፋ ይመረቃል። ሰናይት የግል ህይወት ታሪኳን በተለይ ደግሞ ዝዋይ በሚገኘው የህጻናት አምባ ይኖሩ የነበሩ ህጻናት ከተበተኑ በኋላ ያስከተለው መፈናቀል ለጎዳና…

ይህ የግጥም መድበል ሜልበርን አውስትራሊያ የታተመ ሲሆን በመውጪው ቅዳሜ ዲሴምበር 8 ይመረቃል። ሰናይት የግል ህይወታ ታሪኳን በተለይ ደግሞ ዝዋይ በሚገኘው የህጻናት አምባ ይኖሩ የነበሩ ህጻናት ከተበተኑ በኋላ ያስከተለው መፈናቀል ለጎዳና ህይወት የዳረጋት አጋጣሚን አንስታ አውግታናልች። ትውስታው አስከፊ ቢሆነም በሴትነቷ የደረሰባትንም…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ)የብልፅግና ፓርቲን ለመቀላቀል ውሳኔ አሳለፈ። የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) በዛሬው እለት በጠራው ጠቅላላ ጉባዔ ነው ውሳኔውን ያሳለፈው። በጅግጅጋ ከተማ በተካሄደው ጠቅላላ ጉባዔም የሶዴፓ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና ማእከላዊ ኮሚቴ የብልጽግና ፓርቲን…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) ድርጅታዊ ጉባዔውን እያካሄደ ይገኛል። በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደቸ ያለውን ድርጅታዊ ጉባዔም የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ አህመድ ሽዴ በንግግር ከፍተውታል። ጉባዔው በቆይታውም የሶዴፓ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና ማእከላዊ ኮሚቴ የብልጽግና…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራቁ ጠቅላይ ሚኒስትር አዴል አብዱል ማህዲ ስልጣናቸውን እንደሚለቁ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሳምንታት ከዘለቀው ህዝባዊ ተቃውሞ በኋላ የመልቀቂያ ደብዳቤያቸውን ለሃገሪቱ ፓርላማ እንደሚያስገቡ ይፋ አድርገዋል። ይህን ተከትሎም በርካታ የሃገሬው ዜጎች ደስታቸውን አደባባይ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ እና አማራ የምሁራን መድረክ በአዲስ አበባ ኢሊሊ ሆቴል እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የህዝቦችን ትስስርና የሃገርን አንድነት ለማጠናከር ይመከራል። በውይይትና ሃሳብ በመለዋወጥ ችግሮችን መፍታት እንደሚቻል የተነሳ ሲሆን፥ የሁለቱ ህዝቦች አንድነት ከክልሎቹ…