ከጥር 2 ጀምሮ በህገወጥ መልኩ የተገነቡ ቤቶች ላይ እርምጃ መወሰድ ይጀመራል፡፡ እርምጃው በተለይ በቅርብ ጊዚያት እየተስፋፋ የመጣውን የህገወጥ የመሬት ወረራ ለመከላከል ያለመ ነው፡፡ እርምጃው በአዲስ አበባ በሚገኙ 116 ወረዳዎች የሚወሰድ ሲሆን የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ የፌደራል ፖሊስ፣ የኦሮሚያ ፖሊስና የከተማዋ አጎራባች…
ባሌ ዞን – ጊኒር ዞንና ጎባ ዞን በመባል ለሁለት ዞን ተከፈለ፤ በባሌ ስም የሚጠራ ስያሜ ይቀራል።

የኦሮሚያ ክልል መንግስት ካቢኔ በዛሬው እለት ካቢኔው ባካሄደው ስብሰባ ጥናትን መነሻ በማድረግ የባሌ ዞን በሁለት ዞኖች እንደ አዲስ እንዲደራጅ ወስኗል። የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጸው፤ የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለካቢኔው ባቀረበው ጥናት በዞኑ ባለው የመሰረተ…
ኢዴፓ፣ ኢሃንና ህብር ኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ሦስት አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወቅታዊ ትኩረት ይሻል ባሉት ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ።ዛሬ በተከናወነ የፊርማ ስነ ስርዓት ላይ መስማማታቸውን ያረጋገጡት የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፣ የኢትዮጵያዊያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን) እና ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ናቸው።የፓርቲዎቹ ስምምነት ዋና ዓላማ፤ በአሁን…

በሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ የምትችል ተሸከርካሪ በኢትዮጵያዊ ወጣት ተሰራች (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሊትር እስከ 40 ኪሎ ሜትር መጓዝ የምትችል ተሸከርካሪ በኢትዮጵያዊ ወጣት መሰራቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ። በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ነዋሪ የሆነው ታዳጊ አጃዬ ማጆር ተሸከርካሪዋን ከወዳደቁ ብረቶች እንደሰራት…