የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር የሆኑት ፕሮፌሰር መረራ፣ ዶ/ር አቢይ ወደ ስልጣን በመጡበት ወቅት ‘ለዐቢይ ትልቁ ተግዳሮት የሚሆነው የኢትዮጵያ ሕዝቦችን መርቶ ማሻገር ሳይሆን ኢህአዴግን እንደ ኢህአዴግ መርቶ መሻገር መቻልና አለመቻል ላይ ይመሰረታል’ ማለታቸውን በማስታወስ፣ በአሁኑ ሰዓትም በግንባሩ ውስጥ ያሉ ፓርቲዎች መጠላለፍ…
“የጠቅላይ ሚኒስትሩና የመከላከያ ሚኒስትሩ መቃቃር ውሎ አድሯል” የቱለማ አባ ገዳ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ እና የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ ግንኙነት መሻከር ከጀመረ ውሎ ማደሩን፤ እነሱም ጉዳዩን የሰሙት ከአምስት ወራት ገደማ በፊት እንደሆነ የቱለማ አባ ገዳ ጎበና ሆላ ለቢቢሲ ገልፀዋል። “እነዚህ የአባ ገዳ ልጆች በፊት ምን ያህል ይቀራረቡ እንደነበር…

የውሕደት ጉዞው ሕግና ሥርዓትን ጠብቆ በአስተማማኝ ሁኔታ ይቀጥላል ። (ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ) የኢህአዴግ ውህደት የፊርማ ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው!– ግንቦት 20 በህወሃት መንደር ብቻ ይከበራል በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የኢህአዴግ እና ኦዲፒ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ [የስምንቱ] ፓርቲዎች…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በናሚቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሀጌ ጋአንጎብ በድጋሜ  በሀገሪቱ የተካደውን ምርጫ ማሸነፋቸው ተገለፀ፡፡ ሀጌ 56 ነጥብ 3 በመቶ ድምፅ በማግኘት ማሸነፋቸውን ያስታወቀው የሀገሪቱ ምርጫ ቦርድ ሌላኛው ተወዳዳሪያ ፓንዱላኒ ኢቱላ 29 ነጥብ 3 በመቶ  ማግኘታቸውን አስታውቋል፡፡ ሀጌ ጋኢንጎብ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዛሬው ዕለት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ስድስት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በዚህም ሀዋሳ ከተማ ፣ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩ ፣ መቐለ 70 እንደርታ እና ወላይታ ድቻ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋን ከተማን አስተናግዶ በመስፍን ታደሰና…