አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የደረሱ ሰብሎችን ለመሰብሰብ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ሊረባረብ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። በዘንድሮው የመኸር ምርት ዘመን 12 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች በዘር ቢሸፈንም እየጣለ ያለው ወቅቱን ያልጠበቀ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀገሪቱ ተጨባጭ ችግሮች ተነስቶ ሀገር በቀል የመፍትሄ አማራጮችን ያቀረበው የመደመር እሳቤ ውጤታማ እንዲሆን ተቋማዊ መሰረቶችን ማጠናከር እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የምጣኔ ሀብትና የማህበራዊ ሳይንስ ምሁራን…
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በጎረቤት ሀገራት ጉዳይ ጣልቃ ይገባሉ ሲል ተመድ ወቀሳቸው

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በጎረቤት ሀገራት ጉዳይ ጣልቃ ይገባሉ የሚል ወቀሳ እንደቀረበባቸው ዴይሊ ኔሽን ጋዜጣ አስነብቧል፡፡ በቅርብ የወጡ 2 የተመድ ሪፖርቶች እንደሚሉት፣ በሱማሊያዋ ጁባላንድ ራስ ገዝ የአካባቢ ባለሥልጣናት አስተዳደሩን እንዳይደግፉ የዐቢይ መንግሥት ተጽዕኖ ያደርጋል፡፡ በደቡብ ሱዳንም ሰላም ስምምነቱን ለማስፈጸም ዐቢይ እና…

የአቶ ለማ ስህተቶች.. ፖለቲካ የግል ጓደኝነነት ፣የአምቻና የጋብ ቻ ጉዳይ አይደለም፡፡ ፖለቲካ አቋምን የአመለካከትን እንደዚሁም የአስተሳሰብ ቅኝትን ይመለከታል፡፡  እነዚህ መሰረታዊ እውነታዎች የሚቃኙት ደግሞ ባለው ነበራዊ ሁኔታ እንጂ እንደ ሀይማኖት ዶግማ አንድ ጊዜ ተፅፈዋል ተብለው ባሉበት የሚቆሙ ወይንም የሚቸነከሩ  አይደሉም፡፡ መሬት…