አቶ ለማ አልተከበሩም የሚሏቸው የኦሮሞ ጥያቄዎች ምንድን ናቸው ? #ግርማካሳ

በቅርቡ አቶ ለማ መገርሳ የብልጽኛ ፓርቲን እንደማይቀበሉ የገለጽበት ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው፡፡ አቶ ለማ የተናገሩትን አቶ በቀለ ገርባ ወይንም ጃዋር መሀመድ ቢናገሩት ፣ ሁሎ ሲናገሩት የምንሰማው ስለሆነ ንቀነው ነበር የምናልፈው፡፡ ሆኖም ግ ን በሕዝብ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደብረ ብህርሃን ከተማ እና አካባቢዋ ከ100 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑን የአማራ ኢንዱስትሪ ፖርኮች ልማት ኮርፖሬሸን ገለፀ። የኮርፖሬሽኑ ደብረ ብርሃን ቅርንጫፍ ቢሮ ሃላፊ አቶ ተሾመ ገብረ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በተያዘው በጀት ዓመት ለ 250 ሺህ ወጣቶች ቋሚ የስራ እድል ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ጥላሁን ታደሰ ለፋና ብሮድካስትንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት እስካሁንም…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተጀመረውን ሰላም እና ደህንነት ለማስቀጠል የፀጥታ ሃይሉን በሰው ሃይልና በግብዓት የማጠናከር ስራ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ በዛሬው ዕለት ለጋዜጠኞች በሰጡት…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት ልዑክ ከአሜሪካ ወታደራዊ አመራሮች ጋር በዛሬው እለት ውይይት አድርጓል። በመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት ልዑክ ከትናንትናው እለት ጀምሮ በአሜሪካ ጉብኝት በማድረግ ላይ…