መቐለ በተካሄደው ሕገ መንግስትን እና ሕብረ ብሔራዊ የፌደራሊዝም ስርዓት የማዳን ሁለተኛ አገር አቀፍ መድረክ መጠናቀቁን ተከትሎ ከተሳታፊዎች የተላለፈ የአቋም መግለጫ አገራችን ኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በመፈቃቀድ በጋራ የመሰረቷት ቤት እንደመሆንዋ በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ አንድነትን ለመገንባት የሚያስችል ሕገ መንግስት እና ህብረ…

ፀሃፊው መምህር ሙክታር ኡስማን ሲሆን በጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ የህግ አስተማሪ ነው! “መብት” ምንድነው? ለማን ነው የሚሰጠው? “መብት” ለሚሰማ፣ ለሚናገር፣ ለሚርበው “አካል አዕምሮ” ላለው፣ ግዝፈት ላለው እና ለሚዳሰስ ነገር እንጂ በጥቅል የግለሰቦች ስብስብ ውጤት ለሆነ “አካል አዕምሮ” ለሌለው፣ በረደኝ አልብሱኝ፣ ጠማኝ አጠጡኝ፣…

ዛሬ በርካታ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያናት እና የዕምነቱ ተከታዮች ላይ «የሚፈፀም በደል ይቁም» ሲሉ በፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል።…

ቦርዱ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔን የመጨረሻ ውጤት ይፋ አደረገ (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔን የመጨረሻ ውጤት ይፋ አደረገ። ባለፈው ህዳር 13 ቀን 2012 ዓ.ም የህዝበ ውሳኔው የመጀመሪያ ደረጃ ውጤት ይፋ የተደረገ ሲሆን፥ በዛሬው እለት ደግሞ የመጨረሻ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔን የመጨረሻ ውጤት ይፋ አደረገ። ባለፈው ህዳር 13 ቀን 2012 ዓ.ም የህዝበ ውሳኔው የመጀመሪያ ደረጃ ውጤት ይፋ የተደረገ ሲሆን፥ በዛሬው እለት ደግሞ የመጨረሻ ውጤት…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በኤርትራ የኢፌዴሪ አምሳደር ሬድዋን ሁሴን በዛሬው ዕለት የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቀረቡ፡፡ የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረ መስቀል በትዊተር ገፃቸው እንዳሰፈሩት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ጨምሮ የሌሎች ሀገራት አምሳደሮች የሹመት…
የመቀሌው የፌዴራሊዝም ኃይሎች ብሎ ራሱን የሚጠራው የሕወሓትና አጋሮቹ ስብሰባ የአቋም መግለጫ አወጣ