“በፋይናንስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረውን የሳይበር ጥቃት ማክሸፍ ተቻለ” ብሎ INSA ተናግሯል ዛሬ በፋይናንስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረውን የሳይበር ጥቃት ሙሉ በሙሉ ማክሸፍ መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የፋይናንስ ተቋሞችን የሳይበር ጥቃትን ለመከላከል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ኔትወርኩን ከ15…
ጠ/ሚ አብይ አሕመድ በኖቤል ሽልማት ወቅት ለጋዜጠኞች መግለጫ እንደማይሰጡ ተሰማ

“ጠ/ሚር አብይ የኖርዌይ እና የአለም አቀፍ ሚድያ ጋዜጠኞችን ቢያገኙ ምኞቴ ነበር”— የኖቤል ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር Elias Meseret — “የኖቤል ሽልማት ፕሮግራም ረዥም/ሰፋ ያለ ነው። ለአንድ የሀገር መሪ ሁሉም ፕሮግራሞች ላይ መካፈል አስቸጋሪ ነው፣ በተለይ ሀገር ውስጥ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ባሉበት ወቅት”—…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የታራሚዎችን ሰብዓዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብት አያያዝ የተሻለ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ጀማል አባሶ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ ከታራሚዎች ሰብዓዊ መብት…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋላፊ የጉሙሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ ያለው የፍተሻ አገልግሎት ለእንግልት እንደዳረጋቸው የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ተናገሩ። ቅሬታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያቀረቡት አሽከርካሪዎቹ ደረቅና ፍሳሽ ጭነቶችን ከጅቡቲ ወደ ሀገር ወስጥ የሚያስገቡ ናቸው። እንደ አሽከርካሪዎቹ ገለጻ፥ በጋላፊ የጉሙሩክ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በዛሬው እለት በፋይናንስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረ የሳይበር ጥቃት ሙሉ በሙሉ ማክሸፍ መቻሉን ገለፀ። የፋይናንስ ተቋሞችላይ የተሰነዘረውን የሳይበር ጥቃት ለመከላከል በይነ-መረብ (ኢንተርኔት) አገልግሎትን ከ15 እስከ 20 ደቂቃዎች ለማቋረጥ ተገድዶ እንደነበር የኤጀንሲው…