አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ለሚከበረው 14ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን የተለያዩ የብሄር ብሄረሰብ ተወካዮች አዲስ አበባ እየገቡ ነው። በዛሬው እለት የገላን ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ወደ አዲስ አበባ ለሚገቡ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለወጣቶች ከተመደበው 2 ቢሊየን ተዘዋዋሪ ፈንድ ውስጥ 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ለወጣቶች መሰጠቱን ገለፀ።   ከተሰራጨው ብድር ውስጥ 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብሩ በያዝነው አመት…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሪካዊው የአፍሪካ አዳራሽ እድሳት ስምምነት በዛሬው ዕለት ተካሄደ፡፡ ስምምነቱን  የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሀፊ ዶክተር ቬራ ሶንግዌይ ጋር ተፈራርመዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ከኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት መማክርት ጉባዔ አባላት ጋር ተወያዩ። መማክርት ጉባኤው የቀድሞ አምባሳደሮች፣ የዩኒቨርሲቲ ምሁራንን እና በውጭ ግንኙነት መስክ ሰፊ ልምድ ያላቸው ኢትዮጵያውያንን በአባልነት ያካተተ ነው።…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሳዑዲ ዓረቢያ መንግስት ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት በሳዑዲ እስር ቤቶች ከአምስት እስከ ስምንት አመት ተፈርዶባቸው ይገኙ የነበሩ 840 ኢትዮጵያውያን በፈቃዳቻው በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። ኢትዮጵያውያኑ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች የከተሞችን ይዘትና ፍላጎት ያገናዘበ ምርምር፣ የማማከር እና ማህበረሰብ አገልግሎቶች በማበርከት የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲዎችና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ትስስር ላይ ያተኮረ የሁለት ቀናት ውይይት…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 የፓለቲካ ፓርቲዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ በጋራ ለመስራት በዛሬው ዕለት ስምምነቱ ላይ ደረሱ። ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ኢሌሌ ሆቴል ተፈራርመዋል። ፓርቲዎቹም የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመድሃኒት ቅመማ አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ። የመድሃኒት ቅመማው መጀመር የመድሃኒቶችን ሁኔታ በቅርብ ክትትል ለማጥናትና የመድሃኒት ግዥ ወጪን ለመቀነስ ፋይዳው የጎላ መሆኑን፥ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የህክምና አገልግሎት ዳሬክተር አቶ ያዕቆብ ሰማን…

ፀሃፊ፦ ጌታቸው ወንዲራድ (Ethio Wiki Leaks) አላዋቂነት በዋጠው ግብታዊ እርምጃው የማይቀረውን ሞት የሞተው አምባገነኑ የደርግ ሥርዓት ውድቀት ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ እጣ ምን ይሆናል የሚለው ጉዳይ ባለድሉን ህወሓት/ህአዴግ ጨምሮ በርካቶችን የሚያሳስብና የሚያስጨንቅ ነበር። ስጋቱ አሸናፊነቱን ያረጋገጠው ህወሓት ብቻ አልነበረም። በህዝቡም ዘንድ ለአስራ…