አርብ ዕለት በአቶ ዳውድ ኢብሣ የሚመራ “የአስር ድርጅቶች” ኅብረት ፈጸሙ መባሉ ብዙም ሳይቆይ ስምምነቱን ከፈረሙት መካከል አንዱ ነው የተባለለት የአገው አገር አቀፍ ሸንጎ በስምምነቱ ላይ እንደሌለበት አስታውቋል። ሸንጎው ባወጣው መረጃ መሠረት ሸንጎው ውኅደት ማድረጉን አስመልክቶ ደጋፊዎቻቸው ጥያቄ ያቀረቡ መሆኑን በመጥቀስ…

እንደሚታወቀው አስከፊውን የደርግ ጨቋኝ ስርዓት ለማስወገድ ህወሓት ወደ ጫካ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በብዙ ውጣ ውረዶችና ፈተናወች ያለፈ ድርጅት ነው። ህወሓት ለብዙወቻችን ከህይወታችን ጋር በእጅጉ የተሳሰረ እስኪሆን ድረስ እንደ ቤተሰብ የምናየው ድርጅት ለመሆን የበቃ ነው። የአብዛኛው ተጋሩ ህይወት በአንድም…

አቶ ለማ ደስታ በአሜሪካን ድምፅ አማርኛ የኖቤል ሽልማቱን ስነ ስርዐት አስመልክቶ በ ኦስሎ ቴሌቪዥን አቢይ አህመድ ከጋዜጠኞች ጋር እንደማይገናኝ መገለፁን ለማስተባበል ያደረገዉን ጥረት ለኢትዮጵያ አድማጮቹ ከዶክተር ሰለሞን ጋር በመሆን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ኖርዌይ “ተወካዮች” ሊባል በሚችል አቀራረብ። ዶክተር ሰለሞንም ሽልማቱ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ “አንድ ተማሪ ለአንድ ቤተሰብ” ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። ዩኒቨርሲቲው በተያዘው አመት ለማስተማር የተቀበላቸውን 5 ሺህ ተማሪዎች ከጎንደር ከተማ ቤተሰቦቻቸው ጋር ዛሬ አስተዋውቋል። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትሯ ፕሮፌሰር ሂሩት…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማን የቀደመ ሠላም ለመመለስ ሁሉም አካላት ርብርብ በማድረግ የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያዘጋጀውና በድሬዳዋ ሠላምና ፀጥታ ዙሪያ ያተኮረ ህዝባዊ የውይይት መድረክ ዛሬ ተካሂዷል። የድሬዳዋ አስተዳደር…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) “እንደርሳለን” በሚል መሪ ቃል የህዳር ወር የትራፊክ አደጋን የመከላከልና የግንዛቤ ንቅናቄ የባለድርሻ አካላት መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል። ወላይታ ዲቻን ያስተናገደው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ፥ መቐለ 70 እንደርታን ያስተናገደው ባህር ዳር ከተማ ደግሞ ጨዋታውን 3…