በሕይወት በነበረበት ጊዜ ኢትዮጵያን ጠርንፎ የነበረውን ኢህአዴግን እንዲያገለግሉ የሚመለመሉ በርካታ ወዶገብ ጥቅመኞች ነበሩ። በአንድ ወቅት ተስፈኛ ካድሬዎችን ለመመልመል ሲኒየሮቹ ካድሬዎች በሄዱበት ክፍለከተማ ከተሰበሰቡት መካከል አንዱ ኤርሚያስ ለገሰ ነበር። በወቅቱ አብሮት የነበረ የቅርብ ወዳጄ እንደሚለው ከሆነ “ደርግን ገረሰስን” የሚሉት ተጋዳላዮች በወቅቱ…

የብልጽግና ፓርቲ ሁሉንም አካል በትክክል የሚያሳትፍ፣ የህዝቦችን አጠቃላይ ሁኔታ የተረዳና ለህብረ ብሄራዊ ፌዴራላዊ ሥርዓት ልዩ ትኩረት የሰጠ መሆኑን የኢህአዴግ ምክትል ሊቀመንበርና የአዴፓ ሊቀ መንበር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። የኢህአዴግ ምክትል ሊቀ መንበርና የአዴፓ ሊቀ መንበር አቶ ደመቀ እንደተናገሩት፤ ብልጽግና ፓርቲ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የሚመራ ልዑክ በዛሬው ዕለት አሜሪካ ገብቷል፡፡ በልዑኩ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስተሩ አማካሪን ጨምሮ የተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ተካተዋል፡፡ ልዑኩ ወደ አሜሪካ ያቀናው ንግድና…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት በዛሬው ዕለት አንድ ብቸኛ ጨዋታ በሀዋሳ ስታድየም ተካሂዷል፡፡ በዚህም ሰሲዳማ ቡና እንግዳውን ስሑል ሽረ 4 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ሶስት ነጥብ አስመዝግቧል፡…