የስራ ቋንቋ በጥናት ይመረጥ – ክፍል 1 የደቡብ አፍሪካ ተመክሮ #ግርማካሳ

በቅርቡ ይፋ የሆነው የብልጽግና ፓርቲ፣ ለጊዜው አምስት የአገራችን ቋንቋዎች፣ አማርኛ፣ ትግሪኛ፣ ሶማሌኛ፣ አፋርኛና ኦሮምኛ፣ የድርጅቱ የስራ ቋንቋ እንደሚሆን ገልጿል፡፡ የድርጅቱ መሪ ጠ/ሚ አብይ አህመድም ከአማርኛ በተጨማሪ ሌሎች ቋንቋዎችም የፌዴራል መንግስት የስራ ቋንቋ እንዲሆኑ ድርጅታቸው እንደሚሰራ ማሳወቃቸው ይታወቃል፡፡ ከአማርኛ በተጨማሪ ሌሎች…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለረዥም አመታት ሲጠቀምበት የነበረውን አርማ አሻሻለ። ትናንት 11ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው ፌዴሬሽኑ በጉባኤው ፌዴሬሽኑን አይገልጽም እንዲሁም አላስፈላጊ ምልክቶች ተካተውበታል በሚል ቅሬታ ሲቀርብበት የቆየውን አርማ አሻሽሏል።…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ትስስሩ የኢትዮጵያና የህንድ የንግድና የፈጠራ ስራ ባለሙያዎች የሽርክና ውል በመፍጠር በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሰሩ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው። በህንድ በኩል በሀገሪቱ ወደ ስራ የገቡና ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረጉ ያሉ ተቋማትና ግለሰቦች ስራዎቻውን ወደ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የማህበራዊና የባህርይ ለውጥ ተግባቦት ጉባኤ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው የማህበራዊ እና የባህርይ ለውጥ ተግባቦት ከጤና ባሻገር በሚል መሪ ቃል እተካሄደ ሲሆን፥ ከነገ በስቲያ ይጠናቀቃል። የጤና ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን በዚህ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቨን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ለመቀበል ወደ ኦስሎ ያቀኑ ሲሆን፥ እግረ መንገዳቸውንም በስዊድን ጉብኝት አድርገዋል። በጉብኝታቸው ወቅትም ከሀገሪቱ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ እና  እና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር  ሰርጌ ላቭሮቭ ነገ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ይወያያሉ። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸውም በተለያዩ የሁለትዮሽ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ…