አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ትስስሩ የኢትዮጵያና የህንድ የንግድና የፈጠራ ስራ ባለሙያዎች የሽርክና ውል በመፍጠር በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሰሩ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው። በህንድ በኩል በሀገሪቱ ወደ ስራ የገቡና ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረጉ ያሉ ተቋማትና ግለሰቦች ስራዎቻውን ወደ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የማህበራዊና የባህርይ ለውጥ ተግባቦት ጉባኤ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው የማህበራዊ እና የባህርይ ለውጥ ተግባቦት ከጤና ባሻገር በሚል መሪ ቃል እተካሄደ ሲሆን፥ ከነገ በስቲያ ይጠናቀቃል። የጤና ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን በዚህ…

House Judiciary Committee holds second impeachment hearing, live stream House impeachment report looks at abuse, bribery, corruption The Associated Press Updated: December 7th, 2019 WASHINGTON (AP) — Previewing potential articles of impeachment, the House Democrats on Saturday issued a lengthy…

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከስዊድን ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፋን ለቬን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ለመቀበል ወደ ኦስሎ ያቀኑ ሲሆን፥ እግረ መንገዳቸውንም በስዊድን ጉብኝት አድርገዋል። በዚያም ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፋን ለቬን ጋር በሁለትዮሽ እና…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቨን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ለመቀበል ወደ ኦስሎ ያቀኑ ሲሆን፥ እግረ መንገዳቸውንም በስዊድን ጉብኝት አድርገዋል። በጉብኝታቸው ወቅትም ከሀገሪቱ…

ከመጋቢት/2010 ጀምሮ ራሱን ጦርነት ላይ እንዳለ አድርጎ የሚቆጥረው ህወሃት የለውጡን አመራር ስም ለማጥፋት ሶሻል ሚዲያውንና ሳተላይት ቴሌቪዥኖችን በመጠቀም ላይ እንዳለ ይታወቃል። በተጨማሪነት ከአገር አቀፉ ምርጫ ወዲህ እንዲደርሱ የተፈለጉ መፅሐፍቶችን ለህትመት ለማብቃት÷ ghostwriters ቀጥሮ በማፃፍ ላይ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል ። ይሄን…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ እና  እና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር  ሰርጌ ላቭሮቭ ነገ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ይወያያሉ። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸውም በተለያዩ የሁለትዮሽ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ…

ብርጋዲየር ጀነራል ክንዱ ገዙ ከሶስት አስርት አመታት ግድም በኋላ በድጋሚ ለተመሰረተው የኢትዮጵያ ባሕር ሃይል ዋና አዛዥ ሆነው ተሹመዋል፡፡ የኢትዮጵያ ባሕር ሃይል ከፈረሰ ከ1983 ወዲህ በድጋሚ ለመመስረት እንቅስቃሴ ሲደረግ ብርጋዲየር ጀነራል ክንዱ የምስረታ ሂደቱን ሲመሩ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ እሱን ተከትሎ ከ28 አመት…

 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና ህገ ደንብ ዙሪያ በአዳማ ከተማ እየተወያዩ ነው። በውይይት መድረኩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ከሚገኙ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች የተውጣጡ ከ1 ሺህ 600 በላይ አመራሮች ተሳትፈዋል። በመድረኩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል…
Ethiopian CEO Wins Airline Executive Of The Year

Mr. Tewolde GebreMariam, CEO of Ethiopian Airlines Mr. Tewolde GebreMariam, CEO of Ethiopian Airlines wins Airline Executive of the Year organized annually by CAPA Global Aviation. The award is presented to the airline executive who has had the greatest individual…