አዲስ አበባ፣ ህዳር 29 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር በመጡ ባለሙያዎች በጸረ አበረታች ቅመሞች ዙሪያ ስልጠና እየተሰጠ ነው። በስልጠናው አትሌቶች፣ አሰልጣኞች፣ የአትሌት ማናጀሮችና የአትሌት ተወካዮች እየተካፈሉ ነው። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምክትል ተቀዳሚ ፕሬዚዳንት አትሌት ደራርቱ ቱሉ፥ የአበረታች ቅመሞች…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ ኢትዮጵዊቷ ፍሬወይኒ መብራህቱ የ2019 የሲ ኤን ኤን ˝ጅግና˝ ሽልማት አሸናፊ በመሆኗ “የእንኳን ደስ አለሽ” መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስተሩ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ፍሬወይኒ መብራህቱ የሲ.ኤን.ኤን የዓመቱ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታህሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት የሚቀጥል መሆኑን የኢፌዴሪ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ የአውሮፕላን ነዳጅ መሸጫ ዋጋ ባለፈው ወር ሲሸጥበት ከነበረው ጭማሪ ማሳየቱን አስታውቋል።…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የቀላል ባቡሩ ሥራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ያለውን ከአምስት ቢሊየን ብር በላይ የድጎማ ማካካሻ ክፍያ ለፌዴራል መንግሥት እንደማይከፍል ውሳኔ አሳልፏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ…

አገርኛ ሪፖርት – ግንቦት 12, 2012 በኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ማስታወቁን  ግንባር ቀደም ትኩረቱ አድርጓል። የምርጫ ቦርድ ቀኑ እንደሁኔታው ሊሸጋሸግም እንደሚችል ከወዲሁ ፍንጭ ሰጥቷል።

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በአከባበሩ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ…