አዲስ አበባ፣ህዳር 30፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አልጄሪያ ከሙስና ክስ ጋር በተያያዘ ሁለት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሮቿን አሰረች፡፡ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትሮች የተከሰሱትን ከባድ የሙስና ወንጀል ሲመረምር የቆየው የአልጄሪያ ፍርድ ቤት ÷አህመድ ኦይሃን በ15 ዓመት አብዱልመላክ ሴላል በ12 ኣመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ወስኗል፡፡ በገንዘብ ማጭበርበር፣ስልጣንን…

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ልዋሃድ እችላለሁ አለ፡፡ ፓርቲው የምስረታ ጉባኤውን ባሳለፍነው ቅዳሜና እሁድ አካሂዶ ስሙን ከትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር ወደ ትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መቀየሩን አስታውቋል፡፡ ጉባኤውን በማስመልከትም ዛሬ በሰጠው መግለጫ በአላማ ከሚመስሉን የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እስከ ውህደት በሚያደርስ ትብብር…

የኖቤል ኮሚቴ ሊቀ መንበር ቤሪት ራይስ አንደርሰን ለጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አህመድ ሽልማት ከመስጠታቸው በፊት ባደረጉት ንግግር ጠቅላይ ሚንሥትሩ ለሰላም ላበረከቱት አስተዋጽዖ ምሥጋናቸውን አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ ሰላምና ዲሞክራሲን ለማስፈን በርካታ ርምጃዎችን መውሰዳቸው እንዲሁም በካቢኔያቸው አምሳ በመቶ ሴቶችን መሾማቸዉ ተመስግኗል። በሽልማት…

130 የቅማንት የማንነት ኮሚቴ አባላት በክልሉ መንግስት የተደረገላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ወደ አካባቢያቸው ተመልሰዋል (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 130 የቅማንት የማንነት ኮሚቴ አባላት የተደረገላቸውን የሰላም ጥሪ ተቀበለው በመግባት በአካባቢው ሠላም ዙሪያ እየመከሩ መሆኑን የክልሉ መንግስት አስታውቋል። የአማራ ክልል የመንግስት…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ሰላም እንደ ዛፍ ችግኝ ነው፤ ችግኝን ተክሎ ለማሳደግ እንክብካቤ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ሰላምም ጥሩ ልብ እና እንክብካቤ ያስፈልገዋል” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በኖርዌይ ኦስሎ ዛሬ በተከናወነው የኖቤል የሰላም…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 130  የቅማንት የማንነት ኮሚቴ አባላት የተደረገላቸውን የሰላም ጥሪ ተቀበለው  በመግባት በአካባቢው ሠላም ዙሪያ እየመከሩ መሆኑን የክልሉ መንግስት አስታውቋል። የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት  ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌትነት ይርሳው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኖቤል ሽልማት ሥነ ስርዓት ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር ———————————————————- Abiy Ahmed Ali – Nobel Lecture Nobel Lecture given by Nobel Peace Prize Laureate 2019 Abiy Ahmed Ali, Oslo, 10 December 2019. “Forging A Durable Peace in the…