የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ። የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ በመካሄድ ላይ ይገኛል ። በስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል። ባለፈው መስከረም 30 በኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ…

ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አህመድ የዓለም የሰላም ኖቤል ሽልማታቸውን ሲቀበሉ ባደረጉት ንግግር ፕሬዚደንት ኢሣያያስ አፈወርቂ አወደሱ። «ይኽን ሽልማት የምቀበለው በኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ስም ነው። በተለይ ደግሞ ለሰላም ሲሉ ከፍተኛውን መስዋእትነት በከፈሉት ስም። በተመሳሳይ ሽልማቱን የምቀበለው በአጋሬና የሰላም ጓድ በኾኑት ፕሬዚደንት ኢሣያያስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በኖቤል ሽልማት ስነ ስርዓት ላይ ላይ ያደረጉት ንግግር( እንግሊዘኛ) Abiy Ahmed Ali – Nobel Lecture Nobel Lecture given by Nobel Peace Prize Laureate 2019 Abiy Ahmed Ali, Oslo, 10 December 2019. “Forging A Durable Peace in…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በኖርዌይ፣ ኦስሎ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ከተቀበሉ በኋላ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች፤ • የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ ለሰጠኝ እውቅና አመሰግናለሁ • ለኢትዮ-ኤርትራ የሰላም ስምምነት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሰላም ቁርጠኝነት ወሳኝ ነበር • ይህንን ሽልማት የምቀበለው…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ። የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ በመካሄድ ላይ ይግኛል። በስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል። ባለፈው…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ ኩባንያዎች የቢዝነስ ፎረም በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በቢዝነስ ፎረሙ የኢትዮጵያ እና ከሳዑዲ ዓረቢያ የመጡ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች እንዲሁም ከ150 በላይ ባለሃብቶች ተሳትፈዋል። መድረኩ የሀገራቱን የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን መሳብና…

ከገዛ ሕዝቡ ጋር ጦርነት የገጠመ መንግሥት እንደ አሁኑ የኢትዮጵያ መንግሥት ያለ አይቼም ሆነ ሰምቼ አላውቅም፡፡ “የበላችው ያስገሳታል፤ በላይ በላዩ ያጎርሳታል” አሉ፡፡ የኑሮ ጫና አገር ምድሩን እያስለቀሰ ባለበት በአሁኑ ቅጽበት ግፍ አይፈሬውና ነውር ልብሱ መንግሥታችን በመጠጦችና በአሮጌ መኪኖች ላይ ኤክሳይዝ ቀረጥ…