አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሰላም ተሸላሚ መሆናቸው ኢትዮጵያ በውጭ አለም ያላትን ተቀባይነት እንደሚያሳድግ የፖለቲካ ምሁራን ገለፁ።   ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፣ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ እና…
የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተከሳሾች መቃወሚያ አቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ግድያ የተከሰሰው 10 አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ህክምና ባለማግኘቱ “ጉዳት የደረሰበት እግሩ ወደ ሽባነት እየተቀየረ” መሆኑን ጠበቆቹ ገለፁ፡፡ ሰኔ 15 ከተደረገው “የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ” ጋር በተያያዘ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብር…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ሃገራዊ እሴቶችን ማሳደግ እና ለትውልዱ ማስተዋወቅ እንደሚገባ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የዘርፉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ የታሪክና ባህል ተመራማሪ የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ በዘመናት የዳበሩ ሃገራዊ እሴቶችን ለማሳደግ ጠንካራ ስራዎች እንደሚጠበቁ ገልፀዋል፡፡…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ አቻቸው ኤርና ሶልበርግ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም ኢትዮጵያ ዴሞክራሲን በማጠናከር እና የተጀመረውን የለውጥ ሂደት በማስቀጠል ላይ እያከናወነች ባለው ስራ ላይ መክረዋል። ከዚህ በተጨማሪም በቀጠናዊ ሰላምና…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውጭ ሀገራት ይደረጉ የነበሩ የዘረ-መል ምርምራዎችን በሀገር ውስጥ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት እተደረገ ነው። ከአሁን ቀደም የሰው እና የዕፅዋት ዘረ-መል ምርመራ ለማድግ የሚያስችል አቅም ሀገር ውስጥ ስላልነበረ ኢትዮጵውያን ተመራማሪዎች ስራዎቻቸውን ወደ ውጭ በመላክ ለማስመርመር…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በልዩ ራፖርተር ሚስተር ዳቪድ ካየ የሚመራው የልኡካን ቡድን ከሁለት ሳምንታት በላይ በኢትዮጵያ ከበርካታ የመንግስትና የግል ተቋማት ጋር በሚዲያና በአጠቃላይ ሀሳብን በነፃነት ከመግለፅ ጋር የተያያዙ የዴሞክራሲ መብቶች ዙሪያ ከጠቅላይ አቃቤ-ህግና ሌሎች ጉዳዩ ከሚመለከታቸው…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከ36 አመት በኋላ ባህር ውስጥ በጠርሙስ ተቀምጦ የተገኘው ደብዳቤ ብዙዎቹን አስገርሟል። ይህ እድሜ ጠገብ ደብዳቤ በማሳቹስቴት ግዛት ኬብ ኮድ በተሰኘ የባህር ዳርቻ ጆሽዋ ሜንዲስ በተባለ ግለሰብ ነው የተገኘው። መልዕክቱ እንደ ውሮፓውያኑ አቆጣጠር 1983 ግንቦት 14…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዘጠኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ መስጠቱን አስታወቀ። ቦርዱ በፌስ ቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ በምዝገባ ሂደት ላይ ለነበሩ 9 ፓርቲዎች እውቅና መስጠቱን አስታውቋል። በዚህ መሰረት 1.…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ኢትዮጵያ ስሟና ታሪኳ በዓለም አደባባይ ዳግም ከፍ ብሎ እንዲታይ ያስቻለ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የፅህፈትቤቱ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሙሉ ለሙሉ የኤሌክትሪክ ሃይል የምትጠቀም የንግድ የባህር ላይ አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራዋን አድርጋለች። አውሮፕላኗ በካናዳ ቫንኮቨር የአጭር ጊዜ የሙከራ በረራዋን በተሳካ ሁኔታ ማድረጓ ተገልጿል። በአውስትራሊያው ማግኒክስ እና በካናዳው ሃርቡር ኤር የተሰራችው አነስተኛ አውሮፕላን 6…