አዲስ አበባ፣ታህሳስ 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ማራቶንን ጨምሮ በአለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ከተሞች በሚካሄዱ የጎዳና ላይ ውድድሮች በሚሳተፉ ስፖርተኞች ላይ ጥብቅ የሆነ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ቁጥጥር እንደሚደረግ ተገለጸ። ለዚህም  ቅድመ ዝግጅት ይረዳ ዘንድ እ.ኤ.አ በ2020  በእነዚህ ውድድሮች ላይ ለሚሳተፉ ከ150 በላይ አትሌቶችና የአትሌት…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ የመንግስትና የንግድ ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል። ልዑካኑ በውይይታቸው በኢትዮጵያ እየታየ ያለዉ ለዉጥ ለንግድና ኢንቨስትመንት አመቺ ሁኔታ የፈጠረላቸው መሆኑን ተናግረዋል። እንዲሁም በብዙ ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊው የህግ ባለሙያና ጠበቃ አቶ አምሃ መኮንን የዘንድሮውን የፈረንሳይ ጀርመን የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ሽልማት አሸንፈዋል። ጠበቃ አምሃ መኮንን በኢትዮጵያ በነበረው አስቸጋሪ ወቅት እና ጊዜያት ሁሉ ለዜጎች ሰብዓዊ መብት እና ነጻነት መከበር ላበረከቱት አስተዋጽኦ ነው…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ በእስያ ሀገራት ዘንድ ግልጽነት እንዲፈጠር መሰራቱን በኢንዶኔዥያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። በኢንዶኔዥያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር አድማሱ ጸጋዬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ የእስያ አባል ሀገራት ኢትዮጵያ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቅሬታ ምንጭ ሆነዋል ባላቸው ከ20 በላይ ሠራተኞች ላይ እርምጃ ወሰደ። በ2011 ዓ.ም ከአስቸኳይ ጥገና፣ ከኃይል መቆራረጥና አዳዲስ ጥያቄዎች፣ ከቅድመ ቆጣሪ ክፍያ መስተንግዶ፣ ከንብረት አያያዝና አጠቃቀም እና ከሌሎች ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ 13 ሺህ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ያለም ጸጋዬ ከጾታዊ ጥቃት የጸዳች፣ ለሴቶችና ህጻናት የምትመች ሀገር ለመገንባት ሁሉም ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራ አሳስበዋል። የ16ቱ ቀን የፀረ-ጾታዊ ጥቃት ንቅናቄ የመዝጊያ ፕሮግራምን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ሚኒስትሯ…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኗ ከተማ የገና ዛፍን በ51 ሺህ 626 ካርዶች በማስጌጥ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ሰፍራለች። ሞሪያማ የተሰኘችው ከተማ አስተዳደር በ1ኛ ደረጃና የህጻናት ማቆያ የሚገኙ ህጻናት ተማሪዎች ለከተማቸውና ለራሳቸው የሚመኙትን ምኞት 3…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግዙፉ የቻይና የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሁዋዌይ ሀርመኒ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ከቀጣዩ የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጀምሮ ጥቅም ላይ ማዋል ሊጀምር መሆኑ ታውቋል። የሁዋዌይ ቃል አቀባይ ባሳለፍነው ሰኞ እንዳስታወቁት፥ አዲሱ ሀርሞኒ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን በተለያዩ የሁዋዌይ ምርቶች ላይ ጥቅም…