አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓለም የሰላም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል ሽልመት የደስታ መግለጫ መርሃ ግብር በብሄራዊ ቤተ መንግስት ተካሂዷል። በደስታ መግለጫ መርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የፌዴራልን የክልል መንግስት ከፍተኛ የሥራ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የ2 ነጥብ 9 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት የዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይ.ኤም.ኤፍ) ለኢትዮጵያ ሀገር በቀል…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የብሄር ማንነትና ሀገራዊ አንድነት ሚዛንን ለማስጠበቅ እንደሚያስችል ተገልጿል።   “በህብር ወደ ብልጽግና”በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና ህገ ደንብ ዙሪያ በ2ዙር ሲሰጥ የነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ የስልጠና…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም አቀፉ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በጅማ ከተማ በፓናል ውይይት ታስቦ ውሏል። የኤችአይቪ ኤድስ ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ32ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ31ኛ ጊዜ እየተከበረ ሲሆን፥ “ማህበረሰቡ የለውጥ አካል ነው” በሚል መሪ…

አዲስ አበባ፣ታህሳስ2፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) 10ሺ የፌዴራል ግብር ከፋዮችን በተያዘው ወር  መጨረሻ  ላይ ወደ ዘመናዊ የታክስ ሥርዓት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። በፌዴራል ገቢዎች ሚኒስቴር ግብር ከሚከፍሉ ግብር ከፋዮች መካከል  4 ሺህ 671 ግብር ከፋዮች ኦን ላይን ፋይል የሚያደርጉ ሲሆን፥ እነሱን ጨምሮ…