አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የ2 ነጥብ 9 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት የዓለም ገንዘብ ድርጅት (አይ.ኤም.ኤፍ) ለኢትዮጵያ ሀገር በቀል…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የብሄር ማንነትና ሀገራዊ አንድነት ሚዛንን ለማስጠበቅ እንደሚያስችል ተገልጿል።   “በህብር ወደ ብልጽግና”በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና ህገ ደንብ ዙሪያ በ2ዙር ሲሰጥ የነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ የስልጠና…

በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሙዚቃ ባንድ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠውና ከ1973 እስከ 1986 ዓ.ም ከ250 በላይ የሙዚቃ አልበም የሠራው አይቤክስና ሮሃ ባንድን ከመሰረቱት መካከል ሁለቱ የጋቢና ቪኦኤ እንግዳ ነበሩ። ቤዝ ጊታር ተጫዋቹ ጆቫኒ ሪኮና ባለ ሊድ ጊታሩ ሰላም ስዩም ልምዳቸውን አካፍለውናል። (ውይይቱን…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም አቀፉ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በጅማ ከተማ በፓናል ውይይት ታስቦ ውሏል። የኤችአይቪ ኤድስ ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ32ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ31ኛ ጊዜ እየተከበረ ሲሆን፥ “ማህበረሰቡ የለውጥ አካል ነው” በሚል መሪ…
በዓለ ጥምቀት በዩኔስኮ መመዝገቡን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ

በተለይም ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ሊቃውንት እና ዓበይተ ሀገር ምሁራን በአጠቃላይ ምእመናንና ምእመናት የማያቋርጥ ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል፤ የቤተ ክርስቲያናችን፣ የሀገራችንና የሕዝባችን ስም በዓለም ደምቆና ጐልቶ እንዲታወቅ ያደርጋል፤ ሀገራችን በቱሪዝም ክፍለ ኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንድትኾንም ያግዛል፤ ሃይማኖቱን፣ ባህሉንና ሥነ በዓሉን በማስተዋወቅ ረገድ ኹሉም ያለማቋረጥ…