የፖለቲካ መሪ አስሮ የፖለቲካ እስረኛ የለም ….. አብይ ይህች ቀልድ አታምርብህም… 86 ንጹህ ኢትዮጵያውያን ለመታረዳቸው ምክንያት ሆኖ ከተጠያቂነት ነፃ በመሆኑ ለቀጣይ ጭፍጨፋ እየተዘጋጀ ያለውን ጃዋር በነፃነት የለቀቅህ በመሆኑ በሕግ እና ፍትህ ሚዛን ደካማ ነው አፈፃፀምህ።  

የዐይን እና የመንፈስ  መስህቦች መናገሻ የሆነችውን ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ከመላው ዓለም በእየዓመቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሀገር ጎብኝዎች ይተማሉ።ከጎብኝዎች የሚገኘው ገቢ ከሀገር ውስጥ ምርት ምጣኔ (GDP) 5 በመቶውን በመሸፈን የሀገሪቱን ምጣኔ ሀብት እየደገፈ የዘርፉ ባለስልጣናት ይናገራሉ።   ይሄን በረከቱን የተረዳችው ኢትዮጵያ ፣ ተጠሪነቱ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖቤል የሰላም ሽልማቱ የሀገራችንን መልካም ገፅታ ለዓለም ለማሳየት መልካም እድል ይዞ የመጣ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። የዓለም የኖቤል የሰላም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ማለዳ ቦሌ ዓለም አቀፍ…

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ80 ሺህ በላይ ደቡብ ሱዳናዊያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ የደቡብ ሱዳን የእርዳታ እና የመልሶ ማቋቋም ኮሚሽን 83 ሺህ 572 የሚሆኑ ደቡብ ሱዳናዊያን በአጎራባች አገራት መሰረታዊ አገልግሎቶች አለመኖር ወደ አገራቸው እንዲመለሱ  እንዳስገደዳቸ አስታውቋል፡፡ በቶርት ግዛት  የእርዳታ እና…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽን ዜግነትና እና ወሳኝ ኩነት ኤጄንሲ 1ሺህ ሞተር ሳይክሎችን ለሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ማስረከቡን አስታውቋል። ሞተር ሳይክሎቹ ከዓለም ባንክ በተገኘ 102 ሚሊየን 524 ሺህ 400 ብር ድጋፍ እና ከመንግስት ከቀረጥ ነጻ…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አልጀሪያውያን ዛሬ አዲሱን ፕሬዚዳንታቸውን ይመርጣሉ። የሃገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አብዱላዚዝ ቡተፍሊካ ባለፈው ሚያዚያ ወር ስልጣን ከለቀቁ በኋላ የሃገሬው ዜጎች ለሶስተኛ ጊዜ ዛሬ ድምጽ ይሰጣሉ። በሃገሪቱ የተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ ከቡተፍሊካ ስልጣን መልቀቅ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ የዱር እንስሳት ባለሙያዎች ሁለት ራሶች ያሉት ኮብራ እባብ መገኙትን ይፋ አድርገዋል፡፡ ነገር የአካባቢው ነዋሪዎች ከአፈታሪኮች ጋር በተገናኙ እንደዚህ እባቡን ለዱር እስሳት ባለሙያዎች ለመስጠት ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ተነግሯል፡፡ ባሙያዎቹ ባለሁለት ራሱ  ሞኖክሌድ ኮብራ እባቡ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ታጣቂዎች በኒጀር ወታደራዊ ካምፕ ላይ በፈጸሙት ጥቃት ቢያንስ 73 የመንግስት ወታደሮች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል። በሀገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል በሚገኘው የጦር ሰፈር ላይ በተፈጸመው በዚህ ጥቃት ከሞቱት በተጨማሪ 12 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ነው የተገለጸው። የሀገሪቱ የመከላከያ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩቲውብ ሰዎችን በዘራቸው፣ ፆታቸው እና ሀይማኖታቸው የሚያንቋሽሹና የሚሰድቡ  ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ከአሁን በኋላ እንደማይታገስ አስታውቋል፡፡ ዩቲውብ አዲስ ባዘጋጀው ፓሊሲ መሰረት ለጥቃትና ግጭት  የሚያጋልጡ ተንቀሳቃሽ  ምስሎችንም እንደሚያጠፋ ይፋ አደርጓል፡፡ ይህ የዩቲውብ ውሳኔ የመጣው ባለፈው ሰኔ…