“ቤተ ክርስቲያን ሆይ፥ ፀሐይሽ አትጠልቅም” ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ታኅሣሥ 5 በሚሌኒየም አዳራሽ ይካሔዳል፤ ጸሎተ ምሕላ – ስብከተ ወንጌል – ቃለ ተዋስኦ – ድጋፍ ማሰባሰብ

ጸሎተ ምሕላ ጸሎት ይደረጋል፤ ወቅታዊ ፈተናዋ ይተነተናል፤ ድጋፍ ይሰበሰባል፤ 30ሺሕ የመግቢያ ትኬቶች በስርጭት ላይ ናቸው! ~~~ በአገልጋይ ዕጦት የተዘጉ፣ በፀራውያን ጥቃትና ተጽዕኖ የተዳከሙ ሦስት የኦሮሚያ አህጉረ ስብከት አብያተ ክርስቲያንን ለማስከፈትና ለማጠናከር፣ ገቢ የማሰባሰብ ዓላማ አለው፤ በሆሮጉድሩ ወለጋ፣ ምሥራቅ ወለጋ እና…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ በዴሞክራሲያዊ መንገድ እና ታማኝነቱን በጠበቀ መልኩ እንዲጠናቀቅ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መድረክ የምርጫ ስትራቴጂ እየተዘጋጀ ነው። የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች መድረክ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ወይዘሮ ብሌን አስራት ከፋና…
ዶ/ር ደብረፅዮን ሞተዋል ተብሎ ከተሰራጨው የሐሰት ዜና ጋር በተያያዘ ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማእከል በሕግ ይጠየቃል ተባለ

ከትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የተሰጠ መግለጫ ዋልታ ኢንፎረሜሽን ማእከል የተባለ የመገናኛ አውታር፣ የትግራይ ብሄራዊ ክልል መንግስት ም/ርእሰ መሰተዳደር ክቡር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ሂወታቸው አልፈዋል ብሎ በዛሬው እለት ያሰራቸው ነጭ የፈጠራ ወሬ ፈፅሞ ሀሰት መሆኑን ለመላው ህዝባችን ማሳወቅ እንወዳልን፡፡ ዋልታ…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ብዙነሽ መሰረት የሚመራው እና ከ60 በላይ አባላትን የያዘው የልዑካን ቡድን ወደ ኤርትራ ሊያቀና ነው። ልዑኩ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከብሔራዊ ቲያትር፣…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የልማት አጋሮች ሀገር በቀል የምጣኔ ሀብት ማሻሻያውን ለማጠናከር የሚውል ተጨማሪ የ3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ቃል መግባታቸው ተገለፀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በፌስቡ ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ ድጋፉ ለማክሮ ኢኮኖሚ፣ ለመዋቅራዊና ለሴክቶራል ማሻሻያዎች…

የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አበደላ ሐምዶክ በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከራሳቸው አልፈው ለአገሪቱ ኦኮኖሚ ጉልህ አበርክቶ ያላቸው መሆኑን በመጥቀስ በቅርቡ የወጣው ሕግ ኢትዮጵያውያንን የሚመለከት እንዳልሆነ እና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ጋር በመነጋጋር አፈሳው እንዲቆም እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፍርድ ቤቶችና…

የጠሚ አብይ አህመድ መንግስት ትሩፋቶች ለአዲስ አበባ።#1ኛ. አዲስ አበባ እራሷን በራሷ የምታስተዳድር የፌደራሉ ከተማ እንደሆነች ዶክተር አብይ “አይቀየርም” ያለው ሕገ መንግስት ይደነግጋል። ሆኖም ከተማችን ህገ መንግስቱ በሚለው መሰረት ራሷን በራሷ እያስተዳደረች አይደለም። በተወካዮች ምክር ቤትም ድምፅ ሳይኖራት ዶክተሩ በሚመራው #ኦዴፓ…