ዶ/ር ደብረፅዮን ሞተዋል ተብሎ ከተሰራጨው የሐሰት ዜና ጋር በተያያዘ ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማእከል በሕግ ይጠየቃል ተባለ

ከትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የተሰጠ መግለጫ ዋልታ ኢንፎረሜሽን ማእከል የተባለ የመገናኛ አውታር፣ የትግራይ ብሄራዊ ክልል መንግስት ም/ርእሰ መሰተዳደር ክቡር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ሂወታቸው አልፈዋል ብሎ በዛሬው እለት ያሰራቸው ነጭ የፈጠራ ወሬ ፈፅሞ ሀሰት መሆኑን ለመላው ህዝባችን ማሳወቅ እንወዳልን፡፡ ዋልታ…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ብዙነሽ መሰረት የሚመራው እና ከ60 በላይ አባላትን የያዘው የልዑካን ቡድን ወደ ኤርትራ ሊያቀና ነው። ልዑኩ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከብሔራዊ ቲያትር፣…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የልማት አጋሮች ሀገር በቀል የምጣኔ ሀብት ማሻሻያውን ለማጠናከር የሚውል ተጨማሪ የ3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ቃል መግባታቸው ተገለፀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በፌስቡ ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ ድጋፉ ለማክሮ ኢኮኖሚ፣ ለመዋቅራዊና ለሴክቶራል ማሻሻያዎች…

የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አበደላ ሐምዶክ በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከራሳቸው አልፈው ለአገሪቱ ኦኮኖሚ ጉልህ አበርክቶ ያላቸው መሆኑን በመጥቀስ በቅርቡ የወጣው ሕግ ኢትዮጵያውያንን የሚመለከት እንዳልሆነ እና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ጋር በመነጋጋር አፈሳው እንዲቆም እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፍርድ ቤቶችና…

የጠሚ አብይ አህመድ መንግስት ትሩፋቶች ለአዲስ አበባ።#1ኛ. አዲስ አበባ እራሷን በራሷ የምታስተዳድር የፌደራሉ ከተማ እንደሆነች ዶክተር አብይ “አይቀየርም” ያለው ሕገ መንግስት ይደነግጋል። ሆኖም ከተማችን ህገ መንግስቱ በሚለው መሰረት ራሷን በራሷ እያስተዳደረች አይደለም። በተወካዮች ምክር ቤትም ድምፅ ሳይኖራት ዶክተሩ በሚመራው #ኦዴፓ…

ለጀግናው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ በጃፖን ካሳማ ከተማ ከነገ በስቲያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ይካሄዳል፡፡ በውድድሩ ላይ ለመካፈልም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ልኡካን ቡድን በስፍራው መገኘታቸውን ፌዴሬሽኑ በድረገጹ አስነብቧል፡፡ የፌዴሬሽኑን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ እና የሻምበል አበበ ቢቂላን ልጅ አቶ የትናየት…

ዙቤር አነስተኛ ግድብ 029 ቀበሌ የሚገኝ ሲሆን 115,090 ሜ3 ውሃ የመያዝ አቅም ያለውና 65 ሄክታር መሬት ማልማት የሚችል ከ65 በላይ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው። እንግዶች ግድቡን አሰራር በተመለከተ ተዘዋውረዉ ተመልክተዋል ነጋሪት The post ከኤርትራ የመጡ የልዑካን ቡድን በደቡብ ወሎ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን በቅርቡ የወጣው ሕግ ኢትዮጵያውያንን የሚመለከት እንዳልሆነ እና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ጋር በመነጋጋር እስሩ እንደሚቆም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዳላ ሐምዶክ አስታወቁ፡፡   በሱዳን ኢትዮጵያ ኤምባሲ አምሳደር ሽፈራው ጃርሶ ከሱዳን ጠቅላይ…

ተሰባ ዓመት በፊት ተዋርዶ የወጣው! አማራን ሊበቀል ክልልን የሳለው፣ ፋሽሽት ሞሶሎኒ ለገሰን ደቀለው፡፡   ዲቃላው ለባንዳ ለአቅመ-ተንኮል ሲደርስ፣ ጪልጥ አርጎ ጠጣው የፋሽሽትን መንፈስ፡፡   የፋሽሽት መንፈስ ተሰቅሎ ሲያስጎራው፣ በአማራ መቃብር መንደር መስርት አለው፡፡   በአማራ መቃብር መንደር ለመመስረት፣ መጋዣውን ገዛ…