አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ስራ አስኪያጅ ዴቪድ ቢዝሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ድርጅቱ በኢትዮጵያ እያደረገ ስላለው እንቅስቃሴ እና ለወደፊትም ሊሰራቸው ባሰባቸው እቅዶች ዙሪያ መክረዋል። የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ በተለያዩ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከብሄራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ የኮሚሽኑ አባላት በሀገሪቱ ብሄራዊ መግባባትን ለማስፈን በሚያከናውኗቸው ተግባራት የከተማ አስተዳደሩ ትብብርና ድጋፍ እንዳይለያቸው ጠይቀዋል፡፡ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ኮሚሽኑ ቁርሾዎችንና ቅራኔዎችን ለመፍታት እያደረገ…

የልጅነት ሕልማቸው ዕውን ሆኖ የሚያዩ፤ በሚያፈቅሩት ሙያ ተክነው ሞገስ የሚላበሱ ጥቂቶች ናቸው። ከእኒያ ጥቂት ዕድለኞችና ታታሪዎች ውስጥ አንዷ ድምፃዊት ቤቲ – ጂ ናት።  ቤቲ ውስጧ በሙዚቃ ተቃኝቷል፤ ውጪያዊ አካሏም ለሙዚቃ ልዕልትነት በቅቷል። ሕልሟ ግዘፍ ከምትነሳበት መድረክ ይልቃል። ከኦስሎ የኖበል ሰላም…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያገኙት የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አንደኛው ሜዳሊያና ዲፕሎማ በብሔራዊ ሙዚየም እንዲቀመጥ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ውሳኔ አሳልፏል፡፡   ይህንን ተከትሎ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት በመጪው እሁድ በብሔራዊ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተማሪዋን ህፃን ልጅ በማዘል የሶስት ሰዓት ትምህርት ያስተማረችው መምህርት ተግባር ብዙዎችን አስገርሟል። በጆርጂያ ጉኔት ኮሌጅ የባዮሎጂ ትምህርት ክፍል አስተማሪ የሆነችው ረዳት ፕሮፌሰር ራማታ ሲሶኮ ሲሴ ሰሞኑን የሰራችው መልካም ምግባር በብዙዎች ዘንድ አስመስግኗታል።…